TG Telegram Group & Channel
Birhan Tech™ | United States America (US)
Create: Update:

◼️እንዴት አርገን የኮምፒዩተራችንን ፍጥነት #መጨመር እንችላለን

🛃የ ኮምፒዩተራቹ #Operating #System #Window #Ten ነው?

♻️በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል?😡

እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ወሳኝ መንገዶችን እናያለን!
:::::::::::::: አብራችሁን ሁኑ ::::::::::::::

1. Power Option

☑️Start Menu ላይ Power Option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ #Window ውስጥ #High #Performance የሚለውን ምረጡ!

2.Disable UnWanted Start Up Programs

☑️ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው! ይሄን ለማስተካከል

🔺Task Manager ላይ መግባት ~ ይሄን ለማግኘት Start Menu ላይ Right Click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ በመጫን ~

🔺ከሚመጣው Window ውስጥ Start Up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች Disable ማድረግ! እዚህ ጋር #Impact የሚለው #High ከሆነ #Disable ባታረጉ ይመረጣል!

3.Defragment And Optimize Drive

☑️Start Menu Search Bar ላይ Defragment ብሎ መፈለግ ከዚያ #Window የሚል ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን #Driver መርጣቹ #Optimize ማድረግ!

5. Delete Unnecessary Temporary File

☑️Start menu ላይ #Right #Click አድርጎ #Run የሚለውን መምረጥ አልያም #Window #Key እና "R" ን ከ ኪቦርዳችን ጋር አንድ ላይ መጫን!

%temp% ብለን ጽፎ Enter የሚለውን እንጫናለን!

💁‍♂የሚመጣልን #Folder ላይ ያሉ ፋይሎችን Ctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት!

ድጋሚ #Run ቦክሱን ከፍታቹ Temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ Folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ #Run ቦክስ ላይ Prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ Folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት!

እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና #Space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው! ምንም አይነት ችግር አያመጡም!

6. Clean Up Memory

☑️This Pc ውስጥ ገብታቹ የምትፈልጉት Local ዲስክ ላይ Right Cick በማድረግ Property መምረጥ -> Disk Clean Up የምትለዋን #Icon #Click ማድረግ -> የሚመጣውን የ Warning Box #Ok ማድረግ!

⚠️እዚህ ጋር Recycle Bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት!

6. Reduce Run Time Service

☑️Run Box ከፍታቹ Msconfig ብሎ መጻፍ! ቀጥሎ ከሚመጣው Window Service የሚለውን መጫን በመቀጠል Hide All Microsoft Service የሚለውን #Tick ማድረግ በመቀጠል #Disable የምትለዋን #Icon #click ማድረግ!

7. Registry Tweaks

☑️Run box መክፈት (Window Key + R)
✔️regedit ብሎ መጻፍ
✔️Hkey -current User Control Panel Mouse, Mouse Hover Time
Value የሚለውን ወደ 10 መቀየር
እዛው #Folder ላይ #Desktop መምረጥ! Menu Show Delay
Value የሚለውን ወደ 10 መቀየር!

8. Visual Effects

☑️Start Menu ላይ #System ብሎ መፈለግ! Advanced System Setting መምረጥ! Advance ውስጥ በመግባት #Setting መምረጥ Adjust For Best Performance መምረጥ!
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ #Tick በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን #Restart ማድረግ!

⚠️መረጃዎቻችንን በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግ አትርሱ!
@InfoOfTech | #ComputerTips

>>Click here to continue<<

Birhan Tech™

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)