TG Telegram Group & Channel
Birhan Tech™ | United States America (US)
Create: Update:

❝ስማርት ስልካችሁ ላይ ሊኖር ግድ ይላል❞

🛃#አቀናባሪ ኖት? የተለያዩ #ስቶሪ ለመስራት ፈልገዋል? ወይስ #ቫይን ተጫዋች ኖት? የፈለጉትን ይሁኑ ብቻ ዛሬ አንድ መተግበሪያ ከእናንተ ጋር ሊተዋወቅ ግድ ብሎታል!

ዩቲዩበር፣ ብሎገር፣ ስቶሪ ሜከር፣ ወይም ተራ ኤዲተር ልትሆኑ ትችላላችሁ!

🎦ያም ሆነ ይህ ዛሬ የማሳያችሁ መተግበሪያ እናንተ ስማርት ስልክ ላይ ለ' መጫን ቋምጦ ተነስቷል!😘

〽️የሶፍትዌሩ መገለጫ #Power #Director ይባላል የተለያዩ ፊልሞች፣ ዶክመንታሪዎች፣ አስተማሪ ትምህርቶችን ለመስራት የሚያገለግል ምርጥ መተግበሪያ ነው!

〽️የፈለኩትን አይነት ቪዲዮ መስራት ስፈልግ የምጠቀመው መተግበሪያ ነው!

〽️ከሁሉም መተግበሪያዎች ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር የተለያዩ ፊልም ለመስራት ከምንጠቀምባቸው መሳሪያዎች አንዱ #Green #Screen በውስጡ አካቶ መያዙና

〽️በሺዎች የሚቆጠሩ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ስታይል (Store) በውስጡ አቅፎ የያዘ በመሆኑ ነው!

🔰ቀጥታ #PlayStore (ለመስራyStore) ላይ ገብታችሁ ያለ ምንም ክፍያ መጫን ትችላላችሁ!

⚠️ቻናላችንን ለሌሎች ማጋራት አትርሱ እንዲሁም የቻናላችንን #Notification #On በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ!
@InfoOfTech | #EditingTips

>>Click here to continue<<

Birhan Tech™

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)