🤟ሰላም ውድ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ!
🔺በዛሬው ፕሮግራማችን የምንቃኘው እንዴት አርገን “አስተሳሰባችንን መፈተን” እንችላለን? የሚለው ይሆናል!
🔻ብዙውን ጊዜ ማሰብ፣ ማሰላሰል እንዲሁም በሀሳባችን ፀንተን እንዴት መወሰን እንችላለን? በሚለው ጉዳይ ብዙዎቻችን የምንፈልገው መልስ አለ!
◾️ዛሬ ከብዙ አስገራሚ የስልክ (የአንድሮይድ) ጌሞች ውስጥ በዋናነት ስለ አንድ መተግበሪያ እናወራለን!
🔻ብዙዎቻችሁ ታውቁት ይሆናል! ነገር ግን ቆም ብላችሁ በመተግበሪያው እራሳችሁን ገምግማችሁ ምታውቁ አይመስለኝም!
✅ታድያ ዛሬ ስለዚህ ጌም አንዳንድ ነገር ልላችሁ ወደድኩ!
🌐ጌሙ በቀጥታ PlayStore, GalaxyStore, እንዲሁም AppStore ላይ ይገኛል! #BrainOut ይባላል!
🔻የኛ ያሰብነውና ከሚሆነው መልስ ጋር እራሳችንን የምናስተምርበት ዘዴ ነው! ብቻ ጌሙን ስልካችሁ ላይ ጫኑት!
◽️በውስጡ ብዙ የሚሸውዱ የተለያዩ ክፍሎች አሉት! ስለ ጌሙ አሪፍነት እራሳችሁ ፍረዱ! ነገር ግን የከበዳችሁ ክፍል ካለ የተወሰነ መልስ በዩቲዩብ ቻናላችን ለቀናል! መኮረጅ ትችላላችሁ😁
ከዚህ በኃላ ይሄን የመሰሉ ጌሞች በቻናላችን የምንለቅ መሆኑ ለምገለፅ እንወዳለን!
@InfoOfTech | #BrainGame
>>Click here to continue<<