❔#ሩት (Root) ምንድነው❔
❓Root ማለት ምን ማለት ነው❓
በቀላል አገላለጽ ሲገለፅ #ሩት ማለት ለአንድሮይድ ስልኮች የተሰራ ዘዴ ሲሆን ስራውም የአንድሮይድ ሲስተሙን #jailBreak ሰብሮ በመግባት ማንኛውም ሰው ስልኩን እንደፈለገ ማስተካከል (Customize) ማድረግ እንዲችል የሚያደርግ ነው!
አለማችን ላይ ካሉ ወሳኝ OS-Operating System ውስጥ Android iOS -Windows ክፍት #OpenSource አይደሉም ከKali Linux እና ከkali linux Distribution በስተቀር ማለት ነው!
ስለዚህ ለአንድሮይድ #Root እንዳለ ሁሉ ለአይፎንም (iOS) #Jailbreak አለ!
ያ ማለት Platform አቸው #Open_Source ስላልሆኑ የሩት የJailBreak ስራ #OpenSource ማድረግ ነው!
🔰ስልካችንን #Root ስናደርግ የምናገኛቸው ጥቅሞች:-
✅#Root የሆነ ስልክ በዋናነት የሚጠቅመው ለሀከሮች እና ሀከር መሆን ለሚፈልጉ ነው!
✅#Game እና #Apk Hack ማድረግ ይችላል (Lucky Patcher)
:
✅የተለያዩ ጥቃቶችን ማድረግ ይችላል (DDOS,Phishing,Keylogging,SQL Injection)
:
✅ዋይ ፋይ ፓስዎርድ ሀክ ማድረግ ይችላል (kali linux,aircrack-ng,Hijacker)
:
✅Facebook እና Instagram ID Hack ማድረግ ይችላል (Termux, KaliLinux Distribution)
:
✅የስልኩን #System አፕሊኬሽኖች UnInstall ማድረግ ይችላል (Supersu,Magisk Manager,Kingo Root)
:
✅ስልኩ ላይ የተለያዩ Operating ሲስተሞችን መጫን እንችላለን!
:
✅የስልኩን የባትሪ እድሜ ማራዘም ይችላል!
:
✅የስልኩን RAM እና ፍጥነት መጨመር ይችላል (RamExpander)
:
✅የሌሎችን ስልክ ሙሉ በሙሉ Hack ማድረግ ይችላል (Kali linux)
:
✅ስልካችን #Restore ካረግን በኋላ በሙሉ መረጃዎችን መመለስ እንችላለን (Titanium Backup)
:
✅የስልኩን ሲስተም መቀየር ይችላል (Flashing Custom Rom “Using CWM & TERP & Other”)
💡ምሳሌ-Samsung S5 ወደ S7 ወይንም #Samsung ወደ #iPhone
ወዘተ..................ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው
🖇ከላይ የተጠቀሱት ዋና ዋናዎቹን ነው እንጂ በጣም ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት!
ማስታወሻ:-
✍🏾የያዙት ስልክ Huawei ከሆነ #Root ባያረጉት ይመረጣል!
@InfoOfTech | #ከቴክኖሎጂ_ጋር
>>Click here to continue<<