TG Telegram Group & Channel
እኔ እያለሁ የመረዳጃ ተቋም ( Ineiyalehu ) | United States America (US)
Create: Update:

ያ ጀመዓ በቅድሚያ ጁመዓ ሙባረክ

ከዚህ ቀደም ፈትያ ስለምትባል እናት ልጆቿን ማሳደግ ስላልቻለች ካፊር ቤተሰቦቿ ተቀብለው ልጆቿን እንዳከፈሩባት አውግተን ነበር

እና አሁን እቤት ተከራይተንላታል። ልጆቿን ልታመጣቸውና ዳግም በዲን ቀርፃ ልታሳድጋቸው ሄዳለች።

ይሁንና ስታመጣቸው የምታበላቸው የምታለብሳቸው የላትም። ስለዚህ እሁድ ሹራ ስትመጡ ያቅማችሁን ብር ይዛችሁ ኑ። ብር ካልቻላችሁ እቤት ለህፃናት (የ6 እና 10 አመት) የሚሆን ልብስ ፣ ስክርቢቶ ደብተር ፣ ቦርሳ ፣ የምግብ ቁሳቁስ አልያም ሌላ የቻላችሁትን ይዛችሁ በመምጣት የዲን ሀላፊነታችንን እንወጣ።

አላህ ባወጣችሁት ይተካ። እየቻላችሁ እንዳትሰንፉባት አደራ 🙏

>>Click here to continue<<

እኔ እያለሁ የመረዳጃ ተቋም ( Ineiyalehu )

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)