ኢብኑ ቁዳማ አልመቅዲሲይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
"አብዛኞቹ ሰዎች የጠፉት የሰዎችን ውግዘት በመፍራት እና ሙገሳቸውን በመሻት ነው። በዚህ የተነሳ እንቅስቃሴያቸው እንዳለ ሰዎችን ከማስደሰት ጋር በሚገጥም መልኩ ይሆናል። ይህም ሙገሳን በመሻትና ውግዘትን በመፍራት ነው። ይሄ አጥፊ ስለሆነ ሊታከም ግድ ይላል።"
"ሙኽተሶሩ መንሃጂል ቃሲዲን፡ 212]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://hottg.com/IbnuMunewor
>>Click here to continue<<