TG Telegram Group & Channel
ተስፋ ኢትዮጵያ - Hope Ethiopia | United States America (US)
Create: Update:

በዚህ ሳምንት በ Hope Podcast የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ Samuel Tekleyesus እና አሰልጣኝ Henok Bogale 'በቅቶ መገኘት' በሚል ሀሳብ ዙሪያ ጠለቅ ያለ ወይይት አድርገዋል።
በቆይታቸው ፦

👉 እራስን የመገምገም (Self Evaluation ) ዘዴዎች
👉 እራስን የማሻሻል (Progress) መርሆዎች
👉 ከፈጣን እርካታ እንዴት እንላቅ?
👉 ሰበቦችን እንዴት እናስወግድ?

በሚሉ እና ሌሎች ተያያዥ ሀሳቦች ዙሪያ ድንቅ ውይይት አድርገዋል።

ሙሉ ቪዲዮውን በቅርብ ቀን በ ተስፋ ኢትዮጵያ - Hope Ethiopia የYouTube Channel ይጠብቁ!

>>Click here to continue<<

ተስፋ ኢትዮጵያ - Hope Ethiopia

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)