TG Telegram Group & Channel
ተስፋ ኢትዮጵያ - Hope Ethiopia | United States America (US)
Create: Update:

🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ የእንግድነት ጥሪ! 🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️
#ተስፋ_ኢትዮጵያ - #HOPE_ETHIOPIA ማክሰኞ መጋቢት 20 በ #ቫምዳስ ሲነማ #ከሰዓት ከ9:30 ጀምሮ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ "ለሰላም እሮጣለሁ (እገሰግሳለሁ) I MARCH FOR PEACE" የተሰኘ ታላቅ ድግስ(የማነቃቂያ) መድረክ በልዩነት ይዞሎት ቀርቧል።
በመርሀ-ግብሩ ሴት ሚኒስትሮች ፣ አምባሳደሮች ፣ ሴት ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ፣ አርቲስቶች ፣ ሞዴሎች ፣ ዲፕሎማቶች አምባሳደሮች ይገኛሉ፤ በዚህ ድንቅና ታሪካዊ መርሀግብር ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሀምሳ (50) ሴቶች የመግቢያ ትኬት ፣ የተሳትፎ የምስክር ወረቀት በክብር ያዘጋጀንልዎት በመሆኑን ቀድማችሁ በመመዝገብ የተሳትፎ ፈቃድ እንድታገኙ በትህትና እናሳስባለን። እንዳይረሱ ማክሰኞ መጋቢት 20, ከ 8:30 ጀምሮ እንዳይረሱ!!!
👉 ማስታዎሻ አድራሻ በቫምዳስ ሲነማ
#ሴቷ #ትችላለች!!!
👪ሴቶችን ለሰላም በማንቃት የሀገራችንን ሰላም ዕውን እናደርጋለን።
የሴቶች #አለም የ #ሰላምና የ #ተስፋ ናት! ልዩነህ ታምራት!
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር በ 0985464291 ይደውሉ!!!
📍አቅጣጫ 👉 https://goo.gl/maps/Zu9VvcgL7i2txop67

>>Click here to continue<<

ተስፋ ኢትዮጵያ - Hope Ethiopia

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)