TG Telegram Group & Channel
Hana Hailu | United States America (US)
Create: Update:

ሳታነቡት ልደቴ መስሏችሁ እንዳትጽፉልኝ አደራ!
#BirthDay_Idea_Challenge
ለምንድነው እድሜዬን የምቆጥረው?
ምን ያህል አመት ይሆን በዚህች ምድር ላይ የቀረኝ?
ለመሞት ስንት ጊዜ ቀረኝ ?
" አቤቱ እድሜያችንን መቁጠር አስተምረን"
🎂ብዙ ኬኮች ቆርሻለሁ! ልደት ማክበር ያስተማረኝ አባቴ ነው….
እኔ እና በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች በቃላቸው የልደቴን ቀን እስካይረሱት ድረስ በተለያዩ የእርዳታ ድርጅት ተቋማት ውስጥ ደግሞም ከቤተሰቦቼ ጋር ብዙ የበራ ሻማ አጥፍቻለሁ ግን የበራ ሻማ ለምንድነው ለልደት የምናጠፋው? 🤔
በልደቴ ዋዜማ ለራሴ ከምፅፋቸው ረጃጅም ጽሁፎች ባሻገር ባለፈው አመት ልደቴ ሳከብር በየአመቱ ያስቀመጥኩትን ግብ እና እቅድ ካሳካሁ ከኢትዮጲያ ውጪ አንድ አዲስ ሀገር ለማየት ለራሴ ቃል ገባሁ በርግጥ በግምገማዬ መሰረት በዚህ አመት የእቅዴን 115% አሳክቻለሁ።
ላደርገው ባሰብኩት የተሻለ ቁምነገር እና በሌላ በግል ጉዳይ ምክንያት የዘንድሮውን ጉዞ ማድረግ አልቻልኩም…..

#Challenge
ብቻ ግን ለኔ ትርጉም ባለው ታህሳስ 21/የልደቴ ቀን/ ወይም በዚሁ ወር ውስጥ ከዚህ በፊት ከነበረው ለየት ያለ፣ ትርጉም ያለው ነገር ማድረግ እወዳለሁ….
ሰው ለራሱም ሆነ ለሌሎች በሚጠቅም መልኩ ልደቱን እንዴት ቢያከብር ጥሩ ነው…..?
ከእነዚህ አንዱን መርጣችሁ

1,ከምስሌን ፍለጋ መጽሐፍ ጋር የተገናኘ
2,ማህበረሰብ እድገት ላይ ያተኮረ
3,እኔን ሊያስተምር ሊያሳድግ የሚችል
4,ከጉዞ ጋር በተገናኘ /በጣም የምወደው ነገር ስለሆነ/
5, ወይም ሌላ አዲስ ሀሳብ .....
በመጠቀም ምርጥ ሀሳብ ለነገረኝ ሰው

- ምሳ ፣ኬክ እና መጽሐፌን የምሸልም ይሆናል!

የመጨረሻው ቀን እሮብ ምሽት 3:00 ሰዓት ድረስ

>>Click here to continue<<

Hana Hailu

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)