TG Telegram Group & Channel
🌹Dream OF YoU💔 | United States America (US)
Create: Update:

💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ያባሰል ማር ቆራጭ ይወጣል በገመድ
አደራ ቢሰጡት ይበላል ወይ ዘመድ

አምባሰል ተንዶ ግሸን ደግፎታል
ግሸን መደገፉ የኔ ቃል ማክበር ነው

አምባሰል መናዱ ያንቺ ቃል ፈርሶ ነው
ይብላኝልሽ ላንቺ ቃልሽ ለፈረሰው
የጁን መች ያጣዋል ቁሞ ከሄደ ሰው


Fiction #ከእለታት... ግማሽ ቀን ገጽ 270
🥀⃤••
Join and share
@HMHM24🕷🕸

💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ያባሰል ማር ቆራጭ ይወጣል በገመድ
አደራ ቢሰጡት ይበላል ወይ ዘመድ

አምባሰል ተንዶ ግሸን ደግፎታል
ግሸን መደገፉ የኔ ቃል ማክበር ነው

አምባሰል መናዱ ያንቺ ቃል ፈርሶ ነው
ይብላኝልሽ ላንቺ ቃልሽ ለፈረሰው
የጁን መች ያጣዋል ቁሞ ከሄደ ሰው


Fiction #ከእለታት... ግማሽ ቀን ገጽ 270
🥀⃤••
Join and share
@HMHM24🕷🕸


>>Click here to continue<<

🌹Dream OF YoU💔




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)