TG Telegram Group & Channel
🇲​🇪​🇷​🇷​🇾​ 🇦​🇷​🇹​ | United States America (US)
Create: Update:

የሀገራችን የወደፊት ዕጣና የልጆቻችን የወደፊት ሕይወት አደጋ ላይ ነው!
ከሠላምታ ጋር ፣ ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርት Comprehensive Sexuality Education (CSE)) በመባል የሚታወቀውን የትምህርት ዓይነት በኢትዮጵያ ሥርዓተ
ትምህርት ውስጥ ተካትቶ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ ነው ይህንን ልንቃወም ያስፈልጋል ፣ ሁላችሁም ወዳጆቼ እና ሌሎች ግለሰቦች እያንዳንዳችን ይመለከተናል እያወራሁ ያለሁት ስለ 50 እና 100 አመታት ትውልድ ነው አሁን ያለንበት የማህበረሰብ ቀውስ በቂ ነው እሱን ሳናስታምም ሌላ ልንደርብ ነው ከግዜያችሁ ላይ
3 ደቂቃ ውሰዱ እና በዚህ #petition ላይ እንድትሳተፉ በጥብቅ አሳስባለሁ።
30,000 ፊርማ ለመሙላት ጥቂት ይቀረዋል ።
እንሙላው🙏

#ለርኩሰት_አንቆምም።

ፊርማዎትን
https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/ 
🖍️ ላይ በመሄድ ያስፍሩ
 የልጆቻችንንና የትውልዳችንን ህይወት ይህንን ቀላል ነገር በማድረግ እንታደግ ይህ sign ስናደርግ የወደፊት ትውልዳችንን ከልቅነት እና ከእርኩሰት እንታደጋለን
just an email!!

ልክ እንደዚህ!
📍የኢሜይል አደራሻ (ፊርማዎን ይወክላል)
📍 ስም
📍የአባት ስም
📍የስልክ ቁጥር
📍ፊርማዎን ያስገቡ(Submit)
ስለዚህ ጉዳይ በተሻለ ማንበብ ከፈለጋችሁ ከታች ባለው የ Telegram አድራሻ ተቀላቅላችሁ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። ወይንም እኔን ብትጠይቁኝ አካፍላችሁዋለሁ።

Join our telegram group/https://hottg.com/+ZtUngZzXFUIzOTZk

>>Click here to continue<<

🇲​🇪​🇷​🇷​🇾​ 🇦​🇷​🇹​

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)