TG Telegram Group & Channel
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ | United States America (US)
Create: Update:

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት ከኅዳር 7 ፧ 1998ዓ.ም - 2016 ዓ.ም

መላው የኢ.ዓ.ብ ቤተሰብ፥ እንኳን የአባቶቻችንን ቃልኪዳን ያልዘነጋ የአብርሃሙ ሥላሴ ለዚች ቀን በቸርነቱ አቆይቶ፥ ሳይገባን ዘካሪ መስካሪ አደረገን፤ እንኳን አደረሰን፨
      ✥••┈┈┈••● ✥ ●••┈┈┈••✥

ይህ ቃል {ሕዝ. ፴፬፥፳፭-፴፩} በመላው ዓለም ለእግዚአብሔር ላደራችሁ ኹሉ ይመለከታል።

የቅዱሳን መላእክትን ተራዳኢነት፣ የእመቤታችንን እናትነትና ብፅዕትነት፥ አማላጅነት አምናችሁ፥ አክብራችሁ ለያዛችሁ ይመለከታል።

ጌታ በኮረብታው ዙሪያ፥
#_በኢትዮጵያና_ዙሪያዋ_ባሉ_ተራሮች_የሚተክለው_ብርሃን_የኹላችሁም_ቅኖች_መሰብሰቢያ_ይኾናል።

ልዑል እግዚአብሔር ኃዘናችሁን ወደ ደስታ ይለውጠዋል። የታመነው ጌታ ለልጆቹ የሚነፍገው የለም። #ይህም_ደርሷል። #በቅርቡ_ይኾናል።

#_ራሳችሁን_አጽዱ !
#_ጽኑ ! #_አይዟችሁ_አትፍሩ ! #_አትጨነቁ !

በቁጣው እሳት የምትጎበኘው ምድር ከእናንተ አንዲቷን ፀጉራችሁን እንኳ አይነካም።

#_በአባታችሁ_ጌታችን_መድኀኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ_ቅን_ፍርድም_ትደነቃላችሁ።

እግዚአብሔር አብ ፥ እግዚአብሔር ወልድ ፥ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ ስሙ ይባረክ አሜን !!!

| ኅዳር 7 ፥ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም ለሁሉ የተገለጸ ፥ የኢ.ዓ.ብ የመጀመርያይቱ መልእክት፡ ገጽ 7

▮ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ
hottg.com/Ewnet1Nat 
hottg.com/AlphaOmega930

>>Click here to continue<<

አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)