TG Telegram Group & Channel
Ethio satellite technology | United States America (US)
Create: Update:

እንሆ ታላላቅ የ አውሮፓ ሊጎች በዚ ሳምንት ይጀመራሉ እኛም እንደተለመደው ሁሉንም ጨዋታዎች በቤትዎ ሆነው መከታተል የሚችሉባቸውን አማራጮች ይዘን እንቀርባለን
🖥 TV VARZISH
🖥 FOOTBALL HD
ለ ብዙ አመታት የ ብዙዎች ተመራጭ የ ስፖርት ቻናል የሆኑት ሁለቱ የ Tajikistan TV በዚህም አመት ታላላቆቹን የ አውሮፖ ሊጎች ጨምሮ ሌሎች የስፖርት ውድድሮችን በቀጥታ በ HD ጥራት እንደሚያስተላልፉ አስታውቀዋል።

ጠቀሜታቸው

👉 በሁሉም HD RECIEVER መስራት መቻላቸው
👉 ከ ethiosat ጋር አንድ ላይ በ አንድ ሳህን መሰራት መቻሉ
👉 የሚከፍቱት በ BISS KEY በመሆኑ ምንም አይነት ካርድ ኢንተርኔት ሰርቨር አለመጠቀማቸው
ደካማ ጎናቸው
👉 ሁለት ቻናሎች በመሆናቸው በተመሳሳይ ሰዐት የሚደረጉ ጨዋታዎች አንዱን መምረጣቸው
👉 አንዳንድ ጊዜ የሀገር ውስጥ ውድድር ሲኖርባቸው ቅድሚያ ለዛ መስጠታቸው
👉 ኮሜንታተር ቋንቋ የራሳቸው መሆኑ
👉 በ ደቡብ እና ምዕራብ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይ coverage አለመኖሩ

🖥 AMOS PACKAGE / YES SPORT 1,2,3,4..

የ አስራኤል ሀገር መሰረቱን ያደረገ እንደ canal እና Dstv ያለ ሲሆን በውስጥ ከ 5 በላይ ቀጥታ ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ tv እና ሌሎች ተወዳጅ መዝናኛ ጣቢያ ያቀፈ ሲሆን ምንም እንኳን በ ክፍያ የሚሰራ ቢሆንም ምስጋና ለቴክኖሎጂ የመቆለፊያ ሲስተም server በመስበር በነፃ በ አነስተኛ የ internet ግኑኝነት መከታተል ይቻላል።
አብዛኛውኞቹ አሁን ገበያ ላይ ያሉት ሪሴቨሮች ይህን function የያዙ ሲሆን በነፃ በተሞላባቸው ሰርቨር መከታተል ስንችል የተሞላው ሰርቨር ሲያልቅ በአነስተኛ ዋጋ በማስሞላት መጠቀም ይቻላል።

ጠቀሜታቸው

👉 ብዙ የመዝናኛ ቻናሎች መያዛቸው sport , documentary, music movie..

👉 ለ ኳስ አፍቃርያን ከ አምስት በላይ ቀጥታ የሚያስተላልፉ ቻናሎች መኖራቸው አማርጠን ማየት መቻላችን

👉 በ HD ጥራት የሚተላለፉ ከ DSTV ጋር ተመሳሳይ መሆናቸው

👉 ከ ጥቅማቸው አንፃር ሰርቨር የሚሞላበት ዋጋ አነስተኛ መሆኑ

👉 በ ናይል ሳት አቅጣጫ የሚገኙ በመሆኑ በ አንድ ሰሀን ከ ናይል (MBC1,2/ መረጃ tv የሚገኙበት) መሰራት መቻሉ።

ደካማ ጎን

👉 ሁሉም HD RECIEVER አገልግሎት መስጠት አለመቻላቸው

👉 አነስተኛም ቢሆን internet connection መፈለጋቸው

👉 የተሞላው ሰርቨር ጊዜ ሲያልቁ አነስተኛም ቢሆን ክፍያ ማስፈለጉ

👉 Ethiosat ተጠቃሚ የሆነ ሁለቱም ለማግኘት ተጨማሪ ሳህን ማስፈለጉ

🖥 IPTV

Internet protocol television ወይም በአጭሩ IPTV የተለያዩ የቴሌቪዥን ስርጭቶች በ internet መመልከት የሚያስችል መንገድ ሲሆን ይህን አገልግሎት የሚሰጡ website , mobile app እንዲሁም iptv የተሞላባቸው ሪሴቨሮች አማካኝነት ይገኛሉ።

ጥቅማቸው

👉 ዲሽ አለማስፈለጉ
👉 በ mobile ስልካችን በ ኮምፒውተር መጠቀም መቻላችን
👉 የተለያዩ ነፃ APP በመጠቀም አለም ላይ የሚገኙ ቻናሎችን ማግኘት መቻላችን

ደካማ ጎን

👉 ኢንተርኔት የግድ ማስፈለጉ
👉 የ ኢንተርኔት ፍጥነት በተለይ አንዳንዶች የሚፈልጉ በመሆኑ
👉 ሁሉንም ጨዋታዎች ወይም tv ለመመልከት በተለይ በ ካርድ ከሆነ ከ economy አንፃር ተመራጭ አለመሆኑ።

የሚፈለጉትን አማራጭ ከሚያስፈልጉት አቃዎች ጋር በጥራት የምንሰራ ሲሆን ለማንኛውም ስራ እና ዲሽ ሪሴቨር ሰርቨር ሲፈልጉ ይደውሉልን ።

📲 0941 999741
📲 0924 790134

ለጥያቄ 👉 በ ኮሜንት እና በ fB መልዕክት አስቀምጡልን በተቻለን አቅም እንመልስለን

ቴሌግራም👉 @samshikor

#JOIN #SHARE #LIKE
@ETHIOSATTECH

ከላይ የተጠቀሱት ዋናወቹ ሲሆኑ ሌሎችን ደሞ በሂደት እየፈለግን ለ እናንተ ማቅረባችን የምንቀጥል ሲሆን LIKE JOIN FOLLOW SHARE ማድረግ ለሁሉም አድርሱ ።

>>Click here to continue<<

Ethio satellite technology

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)