TG Telegram Group & Channel
🇪🇹 ኢትዮ ፕሪሜርሊግ™ ⚽️ | United States America (US)
Create: Update:

✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

📍አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተሰናበቱ

📍ቅዱስ ጊዮርጊስን ለሶስት ዓመታት ለማሰልጠን በቅርቡ ፊርማቸውን ያኖሩት ጀርመናዊው አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ በሀገሪቱ ውስጥ ያለው ሁኔታ ስላሳሰበኝና ቤተሰቦቼም በሁኔታው ግራ ስለተጋቡ በሚል ሰበብ ውሌን አፍርሼ እንድሄድ ይፈቀድልኝ ሲሉ ለቦርዱ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡

📍የቅዱስ ጊዮርጊስ የስራ አመራር ቦርድ ምንም እንኳን አሰልጣኙ ያቀረቡት ጉዳይ መሰረተ ቢስና አሳማኝ አለመሆኑን ቢገልጽላቸውም ፈቃደኛ ሆነው ስላልተገኙ ባለው የውል ስምምነት መሰረት አሰልጣኙ የሁለት ወር ደሞዛቸውን ለክለቡ ከፍለው እንዲናበቱ ወስኗል፡፡

📍ለጊዜው ክለቡን በረዳትነት ያሰለጥኑ የነበሩት ዳቪድስ ማሄር ጊዚያዊ አሰልጣኝ ሆነው እንዲሰሩ ተደርጓል፡፡

© Saint George Sa

@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

>>Click here to continue<<

🇪🇹 ኢትዮ ፕሪሜርሊግ™ ⚽️

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)