TG Telegram Group & Channel
🇪🇹 ኢትዮ ፕሪሜርሊግ™ ⚽️ | United States America (US)
Create: Update:

ሎዛ አበራ ከ2020 የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ሆና ተመረጠች!

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን አባል የሆነቸው ሎዛ አበራ ከ2020 የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ አድርጎ ቢቢሲ መርጧታል፡፡

ዓለም አቀፉ የሚድያ ተቋም ቢቢሲ በየአመቱ በአራት ዘርፎች ማለትም በፈጠራ፣ በአመራር፣ በማንነት እና በእውቀት ዘርፎች የዓለም ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው የሚላቸውን 100 ሴቶች ዝርዝር ይፋ ያደርጋል።

ሎዛ አበራ በእግር ኳስ ህይወቷ የዓመቱ የቢቢሲ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴት ሆና የተመረጠችው በተለያዩ ዘርፍ ከተመረጡ 100 ሴቶች መካከል በአመራርነት ዘርፍ ከተመረጡ 29 ሴቶች አንዷ በመሆን ነው።

ሎዛ አበራ ከዚህ ቀደም በተሳፈችበት በደቡብ ክልል፣ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግና አሁን ደግሞ በማልታ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ብቃቷን አስመስክራለች። (EBC)

@tikvahethmagazine @tikvahethsport

>>Click here to continue<<

🇪🇹 ኢትዮ ፕሪሜርሊግ™ ⚽️

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)