TG Telegram Group & Channel
🇪🇹 ኢትዮ ፕሪሜርሊግ™ ⚽️ | United States America (US)
Create: Update:

1) አለም ላይ አሌክስ ፈርጉሰን፣ ካርሎ አንቾሎቲ፣ ጆዜ ሞሪኒዮ፣ ብሬንደን ሮጀርስ ፣ ሀንሲ ፍሊክ ፣ ጁሊያን ኔገልስማን ፣ የርገን ክሎፕ...የመሳሰሉት አሰልጣኞች በቡድን ማኔጀመንት በመላቅ ቡድናቸው ውጤታማ ሆኗል። ሊውስ ዜዛር ሚኖቲ፣ ቤልሳ፣ ዴልቦስኪ፣ ፔፕ ጋርዲዮላ፣ ልዊስ ኤነርኬ ፣ ቶማስ ተኹል የመሳሰሉት ደግሞ በታክቲክ ቡድናቸው ውጤታማ ሆኖ አይተናል።

2) ከላይ የተቀስኳቸው ሁሉም ሀሳብ አላቸው። ለሀሳባቸው የተጨዋቾቹ አቅም በዝርዝር ያውቁታል። የየራሳቸው የጨዋታ መርህ አላቸው። Analysis Department አላቸው።

አንድ ክለብ በሚሊዮን አውጥቶ ተጨዋች ገዝቶልህ በዘፈቀደ የምትሰራ ከሆነ ከባድ ተጠያቂነት ይመጣብሃል። ከባድ ስህተትም እንደሆነ ማዎቅ ያሻል። ዛሬ የተመለከትኩት #ፋሲልከነማ ሀሳቡ ምን እንደሆነ ስላልገባኝ እግር ኳሳዊ ነጥቦች ለማንሳት ያስቸግራል። በአጭሩ ግን ቡድኑ የተጨዋቾች ጥራት እንጅ የሀሳብ ድሃ መሆኑን መመስከር እችላለሁ። በጊዜ ካልታየ በጨዋታ ላይ መዋረድ ስለሚመጣ ትኩረት ቢሰጥበት መልካም ነው።

በተረፈ በካፍ ኮንፌደሬሽን መልካም ውጤት ይግጠማችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM

>>Click here to continue<<

🇪🇹 ኢትዮ ፕሪሜርሊግ™ ⚽️

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)