ሰላም እንደምን አላችሁ የዚህ ቻነል ተከታታዮች። ይህ 👆🏼👆🏼ከላይ የምታገኙት (reply የተደረገበት) ማውጫ ቁጥር ሶስት ሲሆን፣ ከዚህ በፊት በስህተት ማውጫው ውስጥ ያልተካተቱ "የመጨረሻ ማሳሰቢያ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን" እና "የመጨረሻ መግለጫ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን" የተሰኙትን መልክታት አካተናል። እኚህ መልክታት ወይን መግለጫዎች፣ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታትን ለሚቃወሙ ማንኛቸውም በቤተክርስቲያንም በቤተክህነትም፣ በምዕመንነትም በአገልግሎትም፣ እንዲሁም ከቤተ ክርስቲያናችን ውጪ በማንኛውም ደረጃ፣ ማዕረግ፣ ቦታ ላሉ የዚህ ክፉ ትውልድ አካላት የተላለፉ የመጨረሻ መግለጫዎች ናቸው። ከዚያ በሁዋላ የወጡ መግለጫዎች በዋነኝነት በመልዕክታቱ አምነው ያሉ የእግዚአብሔር ህዝቦችን ማለትም የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦችን የሚመለከቱና ለነሱም ታስበው የወጡ ናቸው።
>>Click here to continue<<