Ai'ን በ 3 መንገዶች ልንጠቀመው እንችላለን ።
1. ለ Ai ድግግሞሽ የሚበዛባቸውን ስራዎቻችንን የሚያቃልል ትዕዛዞችን እንሰጠውና እሱ አውቶሜት ሲያደርግልን ነው። Automation ይባላል።
2. Ai'ን አጠገባችሁ እንዳለ አማካሪስ አስባችሁ እየተመካከራችሁ የምትሰሩበት መንገድ ሲሆን ይህም Augmentation ይባላል።
3. የተለያዩ የ Ai ኤጀንቶችን በመጠቀም እና ስራችሁን ሙሉ ለሙሉ እነሱ ሲሰሩላችሁ ማለት ነው። የናንተ Ai employees ሲሆኑ ማለት። ይሄኛው Agency ይባላል።
እነዚህን እንዴት ነው ምንጠቀመው ካላችሁ ነገ ጀምረን በምንሰጠው የ Ai mentorship ክላስ ላይ ተመዝገቡ።
በዚህ ተመዝገቡ ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUUt3_ztuxiwRGdFe8zxczzJzVY_-V6ry3dzBazBNc2X7JrQ/viewform?usp=header
>>Click here to continue<<
