እስካሁን የ Ai ቱሎችን እንደ ጎግል የሚጠቀሙ ብዙ አሉ።
Ai'ን በ አግባቡ ከሚጠቀሙት አደለሁም ብላችሁ ካሰባችሁና እገዛ ያስልፈልገናል የምትሉ ከሆነ የ ላይቭ ክላሱን ተመዝገቡ!
በ ላይቭ ካልሱ ላይ ፡
- prompt እንዴት እንደሚፃፍ ወርክሾፕ
- ፅሁፍ ፤ ምስል ፤ ቪድዮ ፤ ኮድ እና ሁሉንም በ ቀላሉ እንዴት ለ ቀን በቀን ስራችን እንደምንፈጥር
- የትኛውን ቱል ለየትኛው ስራችሁ እንዴምትጠቀሙ በጥልቀት እናሳያለን።
ይሄን መማር የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUUt3_ztuxiwRGdFe8zxczzJzVY_-V6ry3dzBazBNc2X7JrQ/viewform?usp=header
የ 1-to-1 የ Ai Mentroship ነው የምንፈልገው ለምትሉም በውስጥ @MehammedTeshome ላይ አናግሩኝ።
በተጨማሪም ተመዝጋቢዎች የ ፕሮምፕቲንግ ጋይድ መፅሃፍ በነፃ ያገኛሉ።
የምትፈልጉ እንዳያልፋችሁ!... እገዛ አያስፈልገንም የምትሉ ዩቱብ ላይ በቂ ቪድዮ አለላችሁ!
Register Here : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUUt3_ztuxiwRGdFe8zxczzJzVY_-V6ry3dzBazBNc2X7JrQ/viewform?usp=header
>>Click here to continue<<
