ዩቱብ ላይ @EmmersiveLearning ቻናላችን 18k ገብተናል። በዚህ ቻናል ላይ ከ 200 በላይ ቪድዮዎች ሰርቻለሁ።
ቪድዮዎቹ በደንብ ፕሮዱስ የተደረጉ አደለም። ሁሉም ቪድዮውች ስክሪን ረከርድ የተደረጉ ናቸው። ቪድዮዎቹን የሰራኋቸው ደግሞ ሰዎች ሲጠይቁኝ እንደ መልስ በሚሆን በ ኮርስ መልኩ ቅርፅ በማውጣት ነው። በዋናነት ግን ማስተማር በጣም ስለምወድ ይመስለኛል። i love mentoring. ወደፊት ጊዜ ቢኖር ደሞ የሙሉ ጊዜ መምህር የምሆን ይመስለኛል።
እነዚህ ቪድዮውች ብዙዎች ለጀማሪዎች የተሰሩ ናቸው። እናም ጀማሪ ደቨሎፐሮች እንዴት እየተጠቀሙበት እንደሆነ ከሚደርሱኝ መልዕክቶች ለመረዳት ችያለሁ። አሁን ደግሞ አድቫንስድ በሆኑ ኮርሶች እንመጣለን።
ቻናሉ በደንብ ፕሮሞሽን አልሰራሁበትም። ይጠቅማቸዋል ለምትሉት ሁሉ ክረምቱን እዚህ ላይ እንዲያሳልፉ በማጋራት ውለታ ዋሉላቸው።
ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አሁን አድርጉ 👇
Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1
>>Click here to continue<<
