አንድ ሰው Fluent Ai ተጠቃሚ ነው ለማለት Ai'ን በነዚህ 4 አንኳር ነገሮች መሰረት መጠቀም ይኖርበታል።
1. Using Ai Effectively
2. Using Ai Efficiently
3. Using Ai Ethically
4. Using Ai Safely...
... ምን ማለት እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት በዚህ ቪድዮ ላይ በሚገባ ተብራርተዋል።
Learn Here : https://youtu.be/9CiIptC4fy0?si=84Mvf98PF1xmKI4L
@ImmersiveAi
>>Click here to continue<<
