TG Telegram Group & Channel
ETHIO ARSENAL | United States America (US)
Create: Update:

▪️|| አሸናፊ ቡድን አይቀየርም !

* ድሮ አንድ ቡድን ዉስጥ ኳስ እጫወት ነበር እና አሰልጣኙ አንድ ሁለቴ በአንድ አሰላለፍ ካሸነፈ እስኪሸነፍ አይቀይረዉም ። 😄 እና በ ስህተት ከቡደኑ ዉጪ የሆነ አበቃለት ጊዜ ይጠብቃል ። የፈለገ ተቀያሪ ያለዉ ቋሚ ካለዉ የተሻለ ቢሆንም አይቀይረዉም ። እና አንድ ወቅት በስህተት ከቋሚ ወጥቼ ተቀያሪ ላይ ሰነበትኩ ። ልምምድ ብጋጋጥ ብሯሯጥ ወፍ ። ይሄ ነገር የቀረ አሰራር ይመስለኝ ነበር ነገር ግን በዘመናዊ እግርኳስ ዉስጥ በጣም ከባድ ጨዋታ በሚበዙበት ሳምንታቶች ላይ የማይቀየር ቡድን አለ ። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነዉ የፊታችን እሁድ ክለባችን ከሲቲ ጨዋታ ያደርጋል ።

* ብዙ ተጫዋቾች ወደ ሜዳ መጥተዋል ነገር ግን አሰላለፍ ይቀየራል ብዬ አልጠብቅም ። በማይቀይር ቡድን ዉስጥ የምታገኘዉ ስሜት አለ እና ይሄን ስሜት አርሰናል አግኝቶታል ። ሚኬል አርቴታም ይሄን እንዳገኘነዉ ተናግሯል ። በግሌ rotation is tactic but unchanged team is a momentum ብዬ አስባለዉ ። ክለቡ ረጅሙን የማሸነፍ ጉዞ ሲመጣ አብዛኛዉን ተመሳሳይ አሰላለፍ ነዉ የተጠቀመዉ አርቴታ ይሄን ለመንካት የሚቸገር ይመስለኛል ቋሚዉ ቡድን ዉህደቱን አግኝቶታል ። ቅያሪ ተጫዋች ገብተዉ ከቋሚ ከነበሩት ተጫዋቾች ጋር እኩል መሄድ ሲከብዳቸዉ አይታቹሀል ።

* በእርግጥ የምናፈራርቅበት ግዴታ የሚሆኑ ጊዜያት ይመጣሉ ። በተለይም ቻምፒዮንስ ሊግ እና ሊግ በአንድ ሳምንት የምናደርግበት ጊዜ ላይ ማፈራረቅ ግድ ነዉ ። እስከዛ ግን ይሄ ራሱ የሚቀጥል ይመስላል ። ምናአልባት ከኖረም አንድ ቅያሪ አሊያም ጉዳት ካለ ነዉ ። ኪቪዮር ይቀጥላል ፣ ጆርጂንሆ ትልቅ ጨዋታ ላይ አለ ፣ ለዉጥ የሚሆነዉ የትሮሳርድ እና ጋቢ ነገር ነዉ ። አሪፍ ቅያሪዎች አለን ጨዋታን መቀየር የሚችሉ አሊያም ማስጠበቅ የሚችሉ ። ከጉዳት የተመለሱ እና ተቀያሪ ያሉት ከ ዋናዉ ቡድን ጋር ትንሽ መግባባት ይጠበቅባቸዋል ብዬ አስባለዉ ።

- ዋናዉ ሀሳብ የሲቲዉ ጨዋታ በፊት ከነበረው አሰላለፍ የሚቀየር ነገር መኖሩ ጠባብ ነዉ ! አሸናፊዉ ቡድን ይቀጥላል ? ተወያዩበት

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL
Photo

>>Click here to continue<<

ETHIO ARSENAL

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)