TG Telegram Group & Channel
ETHIO ARSENAL | United States America (US)
Create: Update:

#Injury_update

አርሰናል በሳምንቱ መጨረሻ ከማንችስተር ሲቲ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ በጉዳት ላይ የነበሩ ተጨዋቾቹን መልሶ የሚያገኝ ይሆናል።

ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ተጠርቶ ምንም ሳይጫወት ለጥንቃቄ ወደ ቡድኑ የተመለሰው ቡካዮ ሳካ እና ብራዚላዊው የተከላካይ መስመር ተጨዋች ጋብሬል ማግሀሌስ ለእሁድ ከባድ ፍልሚያ የመድረስ እድላቸው ሰፊ መሆኑ ተነግሯል።

አርሰናል ሼፍልድ ዩናይትድን 6 - 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ የነበረው ጋብሬል ማርቲኔሊ ለጨዋታው የመድረስ እድል ቢኖረውም ነገር ግን ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ገብቶ የመጀመር እድሉ ጠባብ እንደሆነ ተነግሯል። [ Mo Arsenal ]

SHARE @ETHIO_ARSENAL

>>Click here to continue<<

ETHIO ARSENAL

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)