አንዳንድ ነገሮችን ለመጀመር እኮ . . .
• ሁሉም ሰው እስከሚደግፋችሁ መጠበቅ የለባቸሁም!
• ሁሉም ነገር እስከሚሟላችሁ መቆየት የለባችሁም!
• በሁሉም ነገር ላይ እርግጠኞች እስከምትሆኑ ድረስ መቀመጥ የለባችሁም!
• በአንድ ነገር ላይ ሁሉንም እውቀት እስከምታውቁ ድረስ መዘግየት የለባችሁም!
• “ሙዳችሁ” ጥሩ እስኪሆንም ነገሩን ማቆየት የለባችሁም!
አንዳንድ ነገሮች ከተጀመሩ በኋላ እየተስተካከሉ የሚሄዱ ነገሮች ናቸው፡፡
መልካም ቀን ይሁንላችሁ!
https://hottg.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
>>Click here to continue<<
