TG Telegram Group & Channel
Dr. Eyob Mamo | United States America (US)
Create: Update:

መንገድ አለው!

መንገድ - በማንኛውም የሕይወታችሁ ዘርፍ ለማደግ ከልባችሁ ከፈለጋችሁ የጊዜና የጥረት ጉዳይ ነው እንጂ የማደጊያውን መንገድን ታገኛላችሁ፡፡ የእድገት መንገድ ማለት፣ አዳዲስ ነገሮችን መሞከር፣ ሰዎች እምቢም አሉ እሺ የሰዎችን ድጋፍ መጠየቅ፣ አዳዲስ በሮችን ማንኳኳት፣ ማቀድና መንቀሳቀስ . . . ማለት ነው፡፡

ምክንያት - ለሕይወታችሁ እድገት ፍላጎቱ ከሌላችሁ ደግሞ ላለመንቀሳቀስ ምክንያትን ትፈጥራላችሁ፡፡ ምክንያት ማለት፣ አልችልም በማለት ቁጭ ማለት፣ በሰዎች ማሳበብ፣ የሌለን ነገር ላይ ማተኮር እና የመሳሰሉትን ሃሳቦች አመልካች ነው፡፡

የምትፈልጉትን እወቁ፣ ሞክሩ፣ ተጣጣሩ! ማደጋችሁና መሻሻላችሁ አይቀርም፡፡

https://hottg.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

>>Click here to continue<<

Dr. Eyob Mamo

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)