ለማንኛውም ጠንቀቅ!
• ወሳኝ በሆኑ የሕይወት ምርጫና ውሳኔዎች ላይ በጎዳናው ካላለፈበት ሰው ምክርን ከመቀበል . . .
• ማን እንደሆኑ፣ የት እንደሚኖሩና ምን እንደሚሰሩ በሚገባ ከማታውቋቸው ሰዎች ጋር ረጅም ርቅት የሚሄድ ግንኙነት ውስጥ ከመግባት . . .
• ሕጋዊ ውል በሌለው ገንዘብ-ነክ ስራ ውስጥ በችኮላ ከመግባት . . .
• እየጠፉ ከከረሙ በኋላ የሚፈልጉት ነገር ሲኖር ብቻ ሊያገኗችሁ ለሚፈልጉ ሰዎች ሁል ጊዜ ከመገኘት . . .
• ደግመውና ደጋግመው ቃል እየገቡ ሃሳባቸውን የሚቀይሩ ሰዎችን ደግሞና ደጋግሞ ከማመን . . .
• እንድታደርጉ የሚጠይቋችሁን ነገር ለማንም ሳትናገሩ በሚስጥር እንድትይዙ ከሚያነሳሷችሁ ሰዎች . . .
• ለማድረግ ባሰባችሁ ጊዜ ሁሉ ውስጣችሁን ሰላም ከሚነሳው ነገር . . .
• በሚገባ ለማሰብና ሰዎችን ለማማከር ጊዜ ሳይሰጧችሁ አንድ ነገር አሁኑኑ እንድታደርጉ ከሚያዋክቧችሁ ሰዎች . . .
ጠንቀቅ!
https://hottg.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
>>Click here to continue<<
