ለጊዜው ችግር የለውም!!!
ለጊዜው የገንዘብ እጥረት ቢኖርብኝ ችግር የለውም - ችግር ያለው ከወቅቱ ችግሬ የመውጣት ፍላጎትና እቅዱ ከሌለኝ ነው!
ለጊዜው የማልፈልገውን ስራ መስራቴ ችግር የለውም - ችግር ያለው መስራት የምፈልገውን ስራ ካላወኩኝ ወይም እያወኩት ወደዚያ ደረጃ ለመድረስ ምንም እንቅስቃሴ ካለዳረኩኝ ነው!
ለጊዜው በቤተሰብ ወይም በሌሎች ሰዎች ድጋፍ ስር መሆኑ ችግር የለውም - ችግር ያለው በሰዎች ላይ ተደግፎ ከመቅረት ሁኔታ ለመውጣት ምን ማድረግ እንዳለብኝ ለማወቅ ማንበብ፣ መሰልጠንና መሻሻል ካልፈለኩኝ ነው!
ለጊዜው ሰዎች ባደረጉብኝ ክፉ ነገር ምክንያት መቸገሬ ችግር የለውም - ችግር ያለው ሰዎች አደረጉብኝ ብዬ የማስበውን ሁኔታ ሳሰላስል፣ ስለሱ ሳወራና ሳማርር መኖሬ ላይ ነው!
በእነዚህ በተጠቀሱት ሁኔታዎች ዙሪያ ሰፋ ያለ ግንዛቤ በመያዝ ወደፊት ለመዝለቅ ከፈለግን ያንን የሚያግዝን ስልጣነ ተዘጋጅቷል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
>>Click here to continue<<
