ወሳኝ የገንዘብ ጥያቄዎች
አሁን ካለንበት የገንዘብም ሆነ የኑሮ ደረጃ ለመሻሻል ከፈለግን የሚከተሉትን ጥያቄዎች መመለስ አለብን፡፡
1. በገንዘብ አቅሜ ምን ደረጃ ላይ ነው ያለሁት?
2. ይህንን አቅሜን ምን ደረጃ ድረስ ማሳደግ እፈልጋለሁ?
3. እዚህ ያሰብኩት ደረጃ ላይ መቼ መድረስ እፈልጋለሁ?
4. እዚህ ደረጃ ለመድረስ ምን አይነት ተግባራዊ እቅዶች ማውጣትና መንቀሳቀስ አለብኝ?
እነዚህን ጥያቄዎች ለመመለስ ስንሞክር በቀጥታ ማዳበር ስለሚገባን ክህሎትና ሊኖረን ስለሚገባ ዲሲፕሊን ያስታውሰናል፡፡
በዚህ ርእስ ዙሪያ ተገቢውን ግንዛቤ ለማዳበር የሚረዳችሁ ስልጠና መዘጋጀቱን አስታውሱ፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
>>Click here to continue<<
