መጪው የቴሌግራም (online) ስልጠና . . .
• ካለንበት አናሳ የገንዘብ አቅም ቅርቃሮ የምንወጣበትን መንገድ ያመላክተናል፡፡
• የምናገባውን ገንዘብ የት እንደሄደ ሳናውቀው ከማባከን ራስን የመጠበቂያውን ብልሃት ያሳየናል፡፡
• የምናገኘውን ገንዘብ ኢንቨስት በማድረግ እንዴት ማባዛት እንደምንችል አቅጣጫውን ይጠቁመናል፡፡
• ገንዘብን አስመልክቶ ለክስረት የሚዳርጉ ቀንደኛ የሆኑ አጉል ልማዶችን በመጠቆም የጥንቃቄውን ጥበብ ያስታውሰናል፡፡
• ሁሉም ሰው ከገንዘብ ጋር ያለው ግንኙነት ከራሱ ማንነት፣ ካለፈው ታሪኩ እና ከልምምዱ ጋር የሚነካካ መሆኑን በምሳሌ ይገልጽልናል፡፡
ለዚህ ስልጠና በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡ እርሶም ይመዝገቡ፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
>>Click here to continue<<
