እኔኮ ሚገርመኝ ምእመናን😁😁
በአንዳንድ ምክንያቶች ሰይጣንን የሆነ ጭራቅ ሚያስፈራ ምናምን ነገር አድርገን እንስለውና ከዛ ሚያስፈራንም እንደዚህ ዓይነት ነገር እንዳይገለጥብን ነው ሎል..
የሚያስገርመው ግን እኛ እዛ ጋር ስንጠብቀው እሱ(ሰይጣን) ግን ለዓይናችን ምቹ ሆኖ ለሥጋችንም የተወደደ መስሎ ብርሃን መስሎ እየሸወደን እንዳይሆና..
@Apostolic_Answers
>>Click here to continue<<