“…በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።”
[ሮሜ 12: 2]
መታደስ..?? አዎን አሁን የሚያስፈልገን መታደስ የልብ ነው.. የሕይወት መታደስ.. እግዚአብሔርን ወደ መምሰል መታደስ እንጂ የሃይማኖት መታደስ አያስፈልገንም.. ከዚህ ቀደም እንዳልነውም ሰው ወደ ክርስትና የማይመጣው አንድም የኛን ያልታደሰ ሕይወት እያየ ነው.. የክርስቲያን መታወቂያው ክርስቶስን መምሰል እንጂ ስለ ስለ ክርስቶስ ማውራት ብቻ አይደለም።
ስለዚህም ከመዝሙረኛው ጋር ሆነን አምላካችንን እንዲህ እንበለው:
“አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥
የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።”
[መዝ 50(51): 10]
@Apostolic_Answers
>>Click here to continue<<