TG Telegram Group & Channel
ሐዋርያዊ መልሶች | United States America (US)
Create: Update:

ይቅርታ ጋይስ እቺን ማሳወቅ ስላለብኝ ነው ስለሌሎችም መምህራን ሲባል..

አንዳንድ ሰዎች “እንደው እነ አክሊል ማይሆን ርእስ እንዲያነሱ ከጀርባ ሆነው ቀጥሉበት እያሉ የሚደግፏቸው መምህራን አሉ” እያሉ ነው.. እኔ እነዚህ በጥላቻ ያበዱ ሰዎች ምን እንደሚሻላቸው አላውቅም.. በጌታ ፊት ሆኜ የምነግራችሁ አንድም የሚታወቅ መምህር እንዲህ አድርጎ የሚያውቅ የለም.. እሱን ተዉትና በግሌ እኔን አክሊልን በቋሚነት የሚያወራኝም አንድም መምህር የለም..

አንዳንዴ “ከጀርባቸው ያሉት ተሐድሶዎች ናቸው” ይላሉ😁😁 አሁን ደግሞ የሆኑ መምህራን ናቸው ማለት ጀመሩ.. ያው ያልተመቻቸው መምህር ካለ በዚህ እያስመሰሉ ለመቀጥቀጥ ማለት ነው.. እኔ አንዳንዴ ክርስቲያን መሆናቸውንም እጠራጠራለሁ..

አውቃለሁ አንዳንድ በማነሳቸው አሳቦች ብዙ ሰዎች ከአጠገቤ ይርቃሉ እና ተቃዋሚም ይበዛል.. እውነቱን ለመናገር ሁሉንም የሚያስደስት ነገር ብቻ ማውራት ለኔ ቀላል ነው.. ከዛም የሃገር ወዳጆችም ይኖሩኛል ሁሉም በዙሪያዬ ይሆናል😁😁 ግን ለዚህ አልተጠራሁም.. ብዙዎቻችሁ ርቃችሁኝ(ያው ምንም ስለማትጎዱ) የተወሰኑ ነፍሳት ግን ጥያቄያቸው ተቀርፎ ወደ ቤተ ክርስቲያን ቢመለሱ ነው ፍላጎቴ.. ለማንኛውም እናንተንም ላለማስጨነቅ ለጊዜው ምንም አልልም..

የጌታ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን

>>Click here to continue<<

ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)