ኢየሱስ ማን ነው..??
ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነው።
- ክርስቶስ ነው ማለት ይጠበቅ የነበረው መሲሕ ነው.. የዳዊት ዘር ነው.. የሁሉ መደምደሚያ ነው።
- ክርስቶስ(መሲሕ) ደግሞ አንድ መልእክተኛ የዳዊት ዘር ብቻ ሳይሆን የአብ የባህሪ ልጁም ነው። ስለዚህም እርሱ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነው እንላለን።
ይሄንን የማያምን ዓለምን አያሸንፍም።
“ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?”
[1ኛ ዮሐንስ 5: 5]
@Apostolic_Answers
>>Click here to continue<<