በጣም በድፍረት ከተሞሉ ንግግሮች ውስጥ አንዱን ላጋራችሁ.. የማጋራችሁ የፕሮቴስታንት ጀማሪ ከሆነው ከዝዊንግሊ ነው.. ያው የሪፎርምድ ቴዮሎጂ ጠንሳሽ ማለት ይቻላል.. ሪፎርምድ ቴዮሎጂው የሚመዘዘው በዝዊንግላዊያኑ እና በካልቪኒስቱ ውሕደት ነው..
እና ይህ መናፍቅ ዝዊንግሊ ቃል በቃል እንዲህ አለ፡
"ከሐዋርያት ዘመን ጀምሮ ያሉ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት(አባቶች) 👉ሁሉ ጥምቀት ላይ ስተዋል"
[zwingli, of baptism]
@Apostolic_Answers
>>Click here to continue<<