አንድ alarming የሆነ ነገር ልንገራችሁ..
ግንቦት 21 የጌታችን እርገት እና የእመቤታችን ቀን አንድ ላይ ነበር የዋለው.. የዛን ቀን ግን አብዛኛው ሰው የእመቤታችን ቀን ብሎ ያሰበውን ያህል የጌታችን እርገት ብሎ አላሰበም.. እንደውም ብዙ ሰው እርገት መች እንደነበረ ራሱ አላወቀም ነበር..
ጋይስ ነቃ ማለት አለብን.. የጌታችን እርገት በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ከዘጠኙ ዋና በዓላት አንዱ ነው.. ሕዝቡ እንደ ራሱ ፈቃድ በራሱ መንገድ ነው ሚመራው😁😁 በእርግጥ መንገዱን የሚያሳየው አጥቶም ይሆናል..
ለማንኛውም ቀጣይ እሁድ ደግሞ በዓለ ጰራቅሊጦስ(መንፈስ ቅዱስ) ነው.. ጌታ መንፈስ ቅዱስ የወረደበትና ቤተ ክርስቲያን የተወለደችበት ቀን ማለት ነው.. በመቁረብ ምናምን እናሳልፍ ከቻልን
@Apostolic_Answers
>>Click here to continue<<