ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበቡ የቅዱሳት መጽሐፍት ክፍል ውስጥ:
ከቅዱስ ወንጌል:
የሉቃስ ወንጌል 24
50፤ እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው።
51፤ ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ።
ከመምህራችን ጳውሎስ መልእክት
ወደ ሮሜ 10
4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
ከሌሎች መልእክታት
1ኛ ጴጥሮስ 3
16፤ በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ።
መልካም የጌታ ቀን
@Apostolic_Answers
>>Click here to continue<<