ትምህርት ላይ ጾመኛ የሆነው መንፈስ
የጴንጤዎቹ መንፈስ ለአገልጋዮቹ የአበበችን አክስት ስም ያሳውቃል ስልክ ቁጥር ይናገራል እና ሌላ ሌላም ማለት ነው..
ይህን ሁሉ የሚናገረው መንፈስ ግን ያው በዛ ደረጃ ከተናገራቸው አይቀር ለምን ብዙዎችን ስላለያዩ ትምህርቶች ትክክለኛውን አይናገርም..?? አስባችሁታል መካነ ኢየሱስ ያለው መንፈስ “ጥምቀት ያድናል” ብሎ ሙሉ ወንጌል ያለው መንፈስ ደግሞ “ኧረ አያድንም” ሲል.. ከዛ ኦንሊ ጂሰስ ጋር ያለው ደግሞ ቀበል አድርጎ “ሥላሴ ሚባል ነገር የለም” ሲል
ችግሩ ትምህርት ላይ ጾመኛ ነው
@Apostolic_Answers
>>Click here to continue<<