TG Telegram Group & Channel
أكاديمية أفريقيا | United States America (US)
Create: Update:

🔊📣 በአማርኛ ቋንቋ የሸሪዓ እውቀትን መማር ለሚትፈልጉ ሁሉ ።

📚🧕🏻🧔🏻 የሸሪዓ እውቀትን ለመማር የተመኙና ያለሙ ነገር ግን ምኞታቸውንና ህልማቸውን ለማሳካት የተተሳናችው ውድ ወንድሞችና እህቶች።

🕰 ይከታተሉ! በአፍርካ አካዳሚ ድረ ገጽ እጅግ በጣም የላቀና በአይነቱ ልዩ የሆነ የሸሪዓ ትምህርት ኢንዲሁም ብቃታቸው የተመሰከሩላቸውና በሞያቸው ልዩ በሆኑ ኡለማዎች የተዘጋጀ ሲሆን አሳታፊነቱ ልዩ ያደርገዋል ።

💻 እናም ይህ ሁሉ በነጻ እና በኤሌክትሮኒክ መንገድ ከቤትዎ መማር እንድትችል ዘንድ ቀርቦ ይገኛል።

🔑 ለአካዳሚው ምዝገባ የሚጀምሪው፡ በ6/9/2021 EC.

🔗 የሚዝገባው ቀን በአካዳሚ ቴሌግራም(telegram) ቻናል ላይ ይፋ ይደረጋል: https://hottg.com/Ethioafricaacademy

🔗 ስለ አካዳሚው የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን ይጎበኙ: https://africaacademy.com/

>>Click here to continue<<

أكاديمية أفريقيا

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)