TG Telegram Group & Channel
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ | United States America (US)
Create: Update:

ለሁሉም ክፍት ከሆነው የአፍሪካ አካዳሚ አጫጭር ኮርሶች ማዕድ ውስጥ አዲስ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው። ተሳታፊዎቹ የእነዚህን ምዕራፎች ማብራሪያ ፣ አላማ እና የወረዱበትን ምክኒያት በመማር ከአላህ ንግግር ጋር ይቆራኛሉ።

ፕሮግራሙን ልዩ የሚያደርገው
- ነፃ ነው : ፕሮግራሙን ለመከታተል ይሁን የምስክር ወረቀት ለማግኘት ክፍያ አይጠይቅሞ።
- ትምህርቱ የርቀት ነው : በስልክዎ አልያም በላፕቶፓ መከታተል ይችላሉ።
- መማሪያ : የሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን የተፍሲር ኪታብ
- ጊዜው አጭር ነው : ፕሮግራሙ የአስራ አምስት ቀን ብቻ ነው።
- ዝቅተኛ የቀን ኮታ : በቀን ከበዛ ሁለት ገፅ ብቻ ይማራሉ።
- የምስክር ወረቀት : ፕሮግራሙን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
- የመማሪያ ብዙ አማራጮች፡ ፕሮግራሙን በቴሌግራም ፣ በዋትስአፕና በአፍሪካ አካዳሚ ድህረገጽ መከታተል ይችላሉ።

ምዝገባ ክፍት ነው።
ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ
https://africaacademy.com/am/?courses=hizb-al-alalah&lang=am

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ

>>Click here to continue<<

አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)