TG Telegram Group & Channel
የአፍሪካ አካዳሚ أكاديمية أفريقيا | United States America (US)
Create: Update:

በአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎማ ፕሮግራም ላይ ትምህርቱ በብቃታቸው የላቁና በሞያቸው ልዩ በሆኑት አስተማሪዎች አማካኝነት የሚሰጥ ነው። እንዲሁም ከሚሰጡት የትምህርት አይነቶች መካከል ሲራ፣ ፊቅህ፣ አቂዳ ወዘተ ይገኙበታል።
አካዳሚው የተለያዩ ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ለሸሪዓ ትምህርት ፈላጊዎች ነፃ ትምህርት እና በኤሌክትሮኒክ መንገድ ከርቀት መማር እንዲችሉ ዘንድ አድርጎ አዘጋጅቷል። በተጨማሪም በዲፕሎማው ድምዳሜ ላይ በአካዳሚው የተዘጋጀ የዲፕሎማ ሰርተፊኬት ይሰጣል።

ለምዝገባ ይሽቀዳደሙ! እድሉን ይጠቀሙ!
የምዝገባ ድረ ገፅ: https://bit.ly/2YBJnTf

ማስታወቂያውን ያሰራጩ! በዙሪያዎ ላሉት እውቀቱን ያካፍሉ።

የቴሌግራም ድረ ገጻችን: https://bit.ly/3kUBLTh
የፌስቡክ ድረ ገፃችን: https://bit.ly/3ttW6TD

>>Click here to continue<<

የአፍሪካ አካዳሚ أكاديمية أفريقيا

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)