TG Telegram Group & Channel
አዶት MODELING SCHOOL | United States America (US)
Create: Update:

በሀገራችን ብዙ ከፍተኛ አቅም ያላቸው ሞዴሎች ቢኖሩም ስራ እየሰሩ እና እራሳቸውን ሲያበቁ አይታይም።ለዚም ዋነኛው ምክንያት በቂ የስራ እድል አለመኖሩ እና እየተሰሩ ያሉትም ስራዎች ለአዘጋጆቹ እውቅናና ገንዘብ እንደያጋብሱ ከማድረግ የዘለለ ለሞዴሎቹ በበቂ ሁኔታ እውቅና መስጠት ባለመቻሉ ነው። እንዲሁም በሳሻል ሚዲያን ጠቃሚ ነገር ላይ የማዋል ደካማ ባህል ሚዲያው ላይ እራሳችንን አንድናስተዋውቅ የሚረዳ ፕላት ፎርም አለመኖሩ ነው።

አዶት ሞዴሊንግ ደሞ እስካሁን ያለምንም ክፍያ እና ጥቅም ለሞዴሎች ከሀገራችን ጀምሮ አስከ ባህር ማዶ ስራዎችን የሚሰሩበትን መንገዶች ማሳየትን ጨምሮ ብዙ ሞዴሎችን በአገራችን ስራ አሰርቷል እንዲሁም የተለያዩ የሞዴሊግ አውቀቱ ላልነበራቸው አና ሞዴል መሆን ለሚፈልጉ ሰዎችም ያለምንም ክፍያ በቂ ባይሆንም በኢንተርኔት የሞዴሊንግ ስልጠናዎች ስንሰጥ ቆይተናል።አሁን ደሞ ሁሉም ሞዴሎች በቋሚነት ስራዎችን የሚሰሩበትን እና እራሳቸውን ለአለም በበቂ ሁኔታ ማሳየት የሚችሉበት መንገድ ለመፍጠር አንዳንድ ስራዎችን ለመስራት ከአንድ አንድ አካላት ጋር በመሆን አንቅስቃሴንዎችን ጀምረናል።
ማለትም ሞዴል ለሆኑ ስራን መፍጠርና ስራዎችን መስራት እንዲችሉና እንዲሁም ማግኘት ያለባቸውን እንዲያገኙ እና እራሳቸውን ለአለም ማስተዋወቅ የሚችሉበትን መንገድ የሚፈጥሩ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን።

ከስራዎቻችን ውስጥ አንዱ የሆነውም ሞዴሎች አራሳቸውን ለአገራችንም ሆነ ለአለሙ ማህበረሰብ የሚያስዋውቁበትን መንገድ መፍጠር ሲሆን ለዛም ይረዳን ዘንድ የ Facebook እና የ Telegram ግሩፖችን ከፍተናል።
እናም በዚህ ግሩፕ ላይ ከ 2000000 በላይ ሰዎችን add ማድረግ ከቻልን በቀላሉ ከየትኛውም ሚዲያ በተሻለ መለኩ አራሳችንን ማሳየት ማስተዋወቅ አንዲሁም አለም ላይ ተደራሽ መሆን እንችላለን።
የአዶት modeling ቤተሰቦች በቻልነው አቅም ለማሳተፍ እንሞክራለን ሀሳባችንን ደግሞ ለማሳካት የእናንተ አብሮነት ያስፈልገናል 👍👍👍👍👍
እና ይህን ለማድረግ ሁላችሁም contact ላይ ያሉ ሰዎችን ወደዚህ ግሩፕ በማስገባት አንዲሁም ለምታውቁት ሁሉ share በማድረግ ይህን ግባችንን እንድናሳካ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

አስተውሉ ፦ ደሀ ማለት ሀብት ንብረት የሌለው ሳይሆን ያለውን ሀብት ንብረት መጠቀም ያልቻለ ነው።ሀብት የሌለው ቢሆን አውሮፖውያኑ አና ኤዥያዎቹ ደሀ እኛ አፍሪካውያኖቹ ተፈጥሮ በሰጠችን ሀብት ሀብታም አንባል ነበር።ዝም ብሎ ስልካችን ውስጥ የተቀመጠውን contact አብት ነውና እንጠቀምበት።
ስለዚህ ወዳጆቻችን ይቺን ትንሽ የማትጎዳችሁን ነገር በማድረግ የሚጠቅመንን ይዘን ሀብታም እንሁን!!!🙏

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@adooot_MODELING_CLASS
@adooot_MODELING_CLASS
@adooot_MODELING_CLASS

❤️አዶት MODELING ETHIOPIA👍👍

>>Click here to continue<<

አዶት MODELING SCHOOL

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)