ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የ አዶት MODELING ቤተሰቦች (2ያለው 1ለሌለው )በሚል አብረን የምንሰባሰብበትን እና አብረን የምናሳልፍበትን ጊዜ ለማመቻቸት አስበናል
ማለትም በጎ የሆኑ ነገሮችን በመስራት የተቸገሩ ሰዎችን አብረናቸው ሆነን ለትንሽ ጊዜም ቢሆን የተለያዩ ነገሮችን ለማድረግ እና አብረናቸው ለማሳለፍ አስበን ነበረ ሀሳቡ የተመቻችሁ 👍👍👍
ይህ ፕሮግራም ላይ አብራችሁን መሳተፍ የምትፈልጉ ሰዎች https://hottg.com/+VqXM6LyQVrxBH8YM
>>Click here to continue<<