TG Telegram Group & Channel
AddisCode | United States America (US)
Create: Update:

ውድ የቴሌብር ደንበኞቻችን
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት በኢትዮጵያ በንግድ ባንክ በኩል ባጋጠመ የቴክኒክ እክል ምክንያት ችግሩ እስከሚፈታ የተቋረጠ በመሆኑ ይቅርታ እየጠየቅን፤ በንግድ ባንኩ በኩል ያጋጠመው የቴክኒክ ችግር እስከሚስተካከል በትእግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ኢትዮ ቴሌኮም

Forwarded from Ethio telecom
ውድ የቴሌብር ደንበኞቻችን
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት በኢትዮጵያ በንግድ ባንክ በኩል ባጋጠመ የቴክኒክ እክል ምክንያት ችግሩ እስከሚፈታ የተቋረጠ በመሆኑ ይቅርታ እየጠየቅን፤ በንግድ ባንኩ በኩል ያጋጠመው የቴክኒክ ችግር እስከሚስተካከል በትእግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ኢትዮ ቴሌኮም

>>Click here to continue<<

AddisCode

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)