TG Telegram Group & Channel
Merkez Abu Mussa Channel | United States America (US)
Create: Update:

አስደሳች ዜና

መርከዝ አቡ ሙሳ ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፉን ከፈተ

መርከዝ አቡ ሙሳ እንደሚታወቀው የቁርአን ሒፍዝና የተርቢያ እደዚሁም የዐረብኛ ቋንቋን ጨምሮ ለአመታት ሲያስተምር መቆየቱ ይታወቃል ።

እነሆ አሁን ደግሞ አድማሱን በማስፋት ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ መክፈቱን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው ።

እናም በአዲሱ ብራንች  በተመላላሸ ፕሮግራም ተማረዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል ።

የ መርከዙ ፕሮግራሞች:

1,  ለወንዶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
2,  ለሴቶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
3,  ለመንደም ለሴትም ከ አካዳሚክ ትምህርት    መልስ ከ ዐስር እስከ መጝሪብ
4,  በአካል መሳተፍ ለማይችሉ በ Online
5,  ለወንድና ለሴት ተማሪዎች ከትምህርት መልስ ከ ዐስር ሰላት በሇላ እስከ መግሪብ
6,  በመድረሳው አከባቢ ያሉ ሰዎችን ታሳቢ ያደረገ ፕሮገራም ከ መጝሪብ እስከ ዒሻእ እና ከ ሱብሂ በሇላ

አድራሻ: ቦሌ ሚካኤል ከ እግረኛ ድልድይ ወድ ውስጥ ትንሽ ገባ ብሎ የበፊቱ ኢኽላስ መድረሳ  ።

ለበለጠ መረጃ:
                        0913939993
                       
0928844757

በተጨማሪም የመርከዙ የቴሌግራም አድራሻ ከታች የተቀመጠው ሊንክ ሲሆን Join በማለት ይቀላቀሉ ።
مركز أبي موسى الأشعرب

Telegram 👇👇👇

https://hottg.com/kurantejwid
https://hottg.com/kurantejwid

Forwarded from Abul Abas Nasir || معلم القرآن

>>Click here to continue<<

Merkez Abu Mussa Channel

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)