TG Telegram Group & Channel
🎯 የስነ–ልቦና ምክር | United States America (US)
Create: Update:

📌 ቀዝቃዛው ጦርነት!!

አለማችን ብዙ ጦርነቶችን አስተናግዳለች በሚልዮን የሚቆጠሩ ህዝቦቿንም አታለች በዚህም ረገድ ብዙ በስነ-ልቦና ቀውስና የኢኮኖሚ ቀዉስ አስተናግዳለች እንደ እኔ ግን አለማችን በአሁኑ ሰዐት ያለምንም መሳሪያዎች ያለ አዳች ትርምስ ያለው ቀዝቃዛ ጦርነት እስካሁን ካስተናገደችው ጦርነት የከፋ ነው ብዬ አስባለው።

ይሄ ጦርነት የተጀመረው አለማችን ስልጣኔን ከተዋወቀችበት ግዜ አስቶ ነው ህዝቦቿ መሰልጠን መሴይጠን ሆኖባቸው በዝግታ ያተራምሷታል ታዲያ ይሄ ጦርነት ማብቂ የለውም ጭራሽ እየተባባሰ ቢሄድ እንጂ ካበቃም የሚያበቃው ህዝቦቿ ወደ ሁለተኛው አለም ሲሄዱ ነው።

የስልጣኔን መምጣት ተከትሎ ህይወታች ቀላል እንዲሆን ለብዙ ችግሮቻችን መፍትሄ ለማግኘት ተችሏል በዛው ልክ ደግሞ ከሰውነት ባህሪ ወደ እንስሳነት ባህሪ ቀይሮናል ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ social media ነው

በአሁኑ ሰዐት social media መሳሪያ መትረየስ ሳይዝ እየረፈረፈን ያለ ባለ ቀዝቃዛው ጦርነት መሪ ነው ።

የአማችን ህዝቦች ከግማሽ በላ የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው ታዲያ የእስልምና ጠላቶች ሙስሊሙን ዑማ ከእምነቱ ማሰለቀቅ እደማይችሉ ሲገባቸው በዛው እምነት ላይ ሆነው በልባቸው ያለውን እምነት በላሸቀ ማንነትና ፍፁም ከሰው ስብዕና በራቀ ማንነት መቀየር እንችላለን ብለው እንቅልፍ ያጡለት ተግባር ነው ።

ታዲያ ይሄንን አለማቸውን የሚያሳካላቸው ይኸው የቀዝቃዛው ጦርነት መሪ የሆነው social media ነው ዘፈኑ፣ መዚቃውና ልብሱ በፋሽን ስም ሽፋን እየጠሰጣቸው ሙስሊሙ ዑማ እንዲቀበሏቸው ያደርጋሉ የመጀመሪ ስራቸው አይምራችንን ይቆጣጠሩታል ከዛ የነሱ የእንስሳ በሀሪ ተገዢ ያደርጉልናል።

በአሁኑ ሰዐት አለም በጣቶቻችን ስር ናት ለኛ ማንነት የተስተካከለም ይሁን የተበላሸ ማንነት መኖር social media ትልቁን ድርሻ ይወስዳል media ብዙ ጥቅሞችን ይሰጠናል ብዙ የማናቃቸውን ጉዳይ እንማርበታለን ግን ይህን ለማድረግ ሴሰኝነት ዝሙትን ከሚሰብኩ ሙዚቃዎች የወሲብ ቪዲዮቾን ከማየት ተቆጥበን መሆን አለበት ችግሩ ግን አላህ ካዘነልን በስተቀር እኒህን ፈተናዎች ማለፍ ተስኖን በወረደ ማንነት ውስጥ ተዘፍቀናል ታዲያ ከዚህ በላይ ቀዝቃዛ ጦርነት አለ በዝምታ ውስጥ ትርምስ ማን የጦሩ መሪ እደሆነ የማይታወቅበት ማን አጥቂ ማን ተጠቂ ማን አሸናፊ ማን ተሸናፊ አንደሆነ የማይለይበት ቀዝቃዛው ጦርነት ማለት አሁን አለማችን ያለችበት ሁኔታ ነው።

በመጨረሻም media በተቻለን መጠን አናብዛ ሙሀደራዎችን ከሚዲያ ዳውሎድ አድጎ ከማዳመጥ ይልቅ በአካል ከቦታው ተገኝተን እናዳምጥ ምክንያቱም እኒን ትምህርቶች ለማግኘት ገብተን አላስፈላጊ ነገሮች ላይ ጊዜያችንን እድናጠፋ ስለሚያደርጉን ነው።

👇🌹 የስነ–ልቦና ምክር 🌹 ለሙስሊሙ ኡማ
@Abdulhakemohammed

>>Click here to continue<<

🎯 የስነ–ልቦና ምክር

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)