🖍 መቼ ነው ለሚስትህ ፍቅር ያለህ
መቼ ነው ሚስትህን አዝናንተሀት ምታቀው
መቼ ነው ?
🌹 መቼ ነው ከሚስትህ የተዝናናኸው
🌹 መቼ ነው ከሚስትህ ፈታ ምትለው
🌹 መቼ ነው ክፍላገር ሆነ አዲሳባ በአቅምህ ያሉ ካፌዎች ሄደህ ከልጆችህ ዘና ያልከው
💰 ብር ስላለህ ብቻ አግብተህ ሚስትህ ደስተኛ የሆነች ከመሰለህ ተሳስተሀል ልቧ ሌላ ወንድ ጋር መሄዱ አይቀርም ዘና ካላደረካል
✅ብር አለኝ አኖራታለው ፣ አይቸግራትም ብቻ ስላልክ ደስተኛ የሆነች እዳይመስልህ
🎯 መቼ ነው ካፌ የወሰደሽ
🎯 መቼ ነው ያዝናናሽ
🎯 መቼ ነው ወክ ያደረጋቹት
🎯 መቼ ነው መዝናኛ ቦታዎች የሄዳቹት
🖍 አንዳንድ ወንዶች መዝናናት ምን እደሆነ አያቁም
🖍 አንዳንድ ወንዶች ከሚስታቸው መዝናናት መታየት አይወዱም
🖍 አንዳንዶቹ ካፌ እንኳን ሚስታቸውን አይወስዱም አይደለም ሊያዝናኑ
ስራ ብቻ ብር ብቻ ነው ሚያቁት መዝናናት መደሰት አያቁም
🔰 በዚ ጉዳይ የተጠቃቹ ካላቹ
👉 ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣ ምክር ከፈለጉ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
👉👉 @nesihatewba
👇🌹 የስነ–ልቦና ምክር 🌹 ለሙስሊሙ ኡማ
@Abdulhakemohammed
@Abdulhakemohammed
>>Click here to continue<<