TG Telegram Group & Channel
Al-Nasr Muslim youth jama | United States America (US)
Create: Update:

ፍርሃት

አንድ ሰውዬ ሰፈሩስጥ በጣም የሚያስቸግረው ውሻ ነበር::ቀን ስራ ውሎ ማታ ላይ ወደ ቤቱ ሲገባ ውሻው እየጮሀ ያስፈራርዋል:: ወደ ቤቱ መግባት እስኪጠላ ድረስ ውሻው ቁም ስቅሉን አሳየው ምክኒያቱም የውሻው ትልቀት እና ጩሀት በጣም ከፍተኛ ስለሆነ:: በዚ ሁኔታ ሰውዬው በጣም ተቸገረ አንድ ቀን ግን ወኔውን በደንብ ሰበሰበና በድፍረት በድንጋይ ሊመታው ወደ ውሻው ሲጠጋ ያየው ነገር አስደንግጦ አስቀረው ምክኒያቱም ውሻው ጥርስ የለውም:: ሰውዬውም ይሄን ያህል ዘመን የተሸበረው ጥርስ በሌለው ወላቃ ውሻ ነበር እስከዛን ቀን ድረስ በከንቱ ያሳለፋቸው ምሽቶች እጅጉን ቆጩት::

ይህ የብዙዎቻችን የፍርሃት ታሪክ ነው::የምንፈራውን ነገር ጠጋ ብለን ብንመለከተው ምንአልባት እንደምናስበው አያስፈራ ይሆናል!

✪Muslim youth association✪

@ALNMYG®
@ALNMYG®
@ALNMYG®

Al-Nasr [نصر]🌟

>>Click here to continue<<

Al-Nasr Muslim youth jama

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)