TG Telegram Group Link
Channel: ZANY
Back to Bottom
እኝህ እናት ጠፍተዉ ነዉ ሚያቃቸው ሰው ወይም ፈላጊያቸው በዚህ የስልክ09 11532588 ወይም 0924143215 እናት እኮ ናት ሼር አድርጉልን አካባቢው ያሉበት ፒኮክ መናፈሻ እኔ ጋር ነው ያሉት በስማቸው ወይዘሮ ተጁድ

የእርሶ እናት ቢሆኑ ኖሮ ይጨክናሉ ..
በቻላችሁት መጠን ሼር በማድረግ ቤተሰብ ጋር ያገናኙ
ሁሉም ትውልድ አድዋ አለው
የኔም አድዋ ልቤ ላይ ነው
ቢገፉኝ ፍቅር ማሳየት
በይቅር ልቆ መገኘት
ያን ጊዜ አብዲሳ ይደርሳል
በልቤም ባልቻ ይነፍሳል
ዮሐንስ ደሙ ወርቅ ነው
ላልከዳው ጴጥሮስ መልስ ነው
ጠበቁኝ በደም ርሰው
የጥፍት ጉርጓድን ምሰው
በሰባራቸው አፍሰው
ሰባራ ሰንደቅን ይዘው
እንግዲማ እኔ ልሻል
መርዙን በይቅርታ ልሻር
ካባቶቼም ባይሆንልኝ
ካያቶቼ አንደነት ልማር
ሯ ልበል የዛሬ ሰው
ፍቅር ፈሶብኝ ልፈሰው
ልንተባተብ ጀግንነቱን
ከልቤ ላገኝ ምህረቱን
ሰከላ አባይን ወለደች
እናቴም እኔን🔥🔥🔥

ፎፍናን
ሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOST
Rophnan
😍❤️😍❤️😍👌👌👌👌
እንደውም አዲሱ የ ሮፍናን ዘፈን ብሄራዊ መዝሙራችን እንዲሆን ነው ምፈልገው

ሰከላ🔥🔥🔥
🙆‍♂😅
Forwarded from ®Adama Tech Zone® (Zíd@n ye ñ@zü)
#Money_Heist🎭(Season 5)

🎬ብዙዎቻችን በፍቅር ምንወደው በተከታታይ ፊልም #Money_Heist የመጨረሻው ክፍል በፈረንጆቹ 2021 አ.ም አጋማሽ (ብዙዎች እንደገመቱት በኛ ሀምሌ ወር ውስጥ) እንደሚለቀቅ Netflix አሳውቋል።

እንደስካሁኖቹ 8ክፍል ሳይሆን 10 ክፍል አለው።

📌 ||| - @AdamaTech - ||| 📌
Forwarded from ®Adama Tech Zone® (Zíd@n ye ñ@zü)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚩 በቀጣይ የሚለቀቁ 10 ምርጥ አዳዲስ ፊልሞች (2021-2022)

🎥 Video Size ~ 1.3MB

📌 ||| - @AdamaTech - ||| 📌
#ካነበብኩት_ላካፍላችሁ

አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክላስ ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ፡፡ ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ፡፡ መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው?" አለ፡፡ አንድ ፈቃደኛ ሴት "ማርታ እጇን አወጣች፡፡

መምህሩም ማርታን በህይወቷ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር ሰሌዳው ላይ እንድትፅፍ ጠየቃት፡፡ ማርታም ከቤተሰቦቿ ጀመራ የጎረቤቶቿን፣ የዘመዶቿንና የጓደኞቿን ስም ፃፈች፡፡

መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ እሷም የጎረቤቶቿን ስም ሰረዘች፡፡ አሁንም ሌላ 5ስሞችን እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ የሩቅ የምትላቸውን ዘመዶቿን ስም ሰረዘች፡፡ በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቷ፣ የአባቷ፣ የባሏ እና የብቸኛው ልጇ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረዘች፡፡

ሙሉ የክላሱተማሪዎች Gamu ለማርታ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው በተመስጦ ይከታተላሉ፡፡

አሁንም መምሩ ከቀሩት 4 ስሞች 2 እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ ለማርታ በጣም ከባድ ምርጫ ነበር፡፡ እያመነታችና እንዳልተቀበለችው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቿን ስም ሰረዘች፡፡

መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ ማርታ ሙሉ በሙሉ አይምሮዋ ተረበሸ፡፡ በአይኖቿ እያነባች በሚንቀጠቀጡ ጣቶቿ የልጇን ስም ሰረዘች፡፡ መምህሩም ማርታን ወደመቀመጫዋ እንድትመለስ ነገራት፡፡

ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ባልሽን አስቀረሽ? ቤተሰቦችሽ ላንቺ ብቸኞች ናቸው፤ ልጅሽን አንቺ ነሽ ወደ ህይወት ያመጣሽው፤ ባል ግን ሌላ ማግባት ትችያለሽ፤ ለምን ከእነሱ እሱን አስቀደምሽ?" በማለት ማርታን ጠየቃት፡፡

ሁሉም የማርታን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል፡፡ ማርታ በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ስትል መለሰች፡፡ "አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ፤ ልጄም ሲያድግ ለትምርት፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ ይሄዳል፡፡ ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብሮ የሚጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤትዬ ነው፡፡"

ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ ስላካፈለቻቸው አጨበጨቡላት፡፡

እውነት ነው፡፡ ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን፡፡ ለማን ስንል? ለባል ወይም ሚስት፡፡ ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ፡፡ ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ፡፡ በስተመጨረሻ አብረው የሚዘልቁት ፈጣሪ ያጣመራቸው ሁለት ነፍሶች ብቻ ናቸው፡፡ ባልና ሚስት!!

ስለዚህ ወዳጄ የህይወት አጋሬ ናት የምትላትን ሴት ከምንም በላይ አክብራት፤ ቅድሚያም ስጣት፡፡ አንቺም እንደዛው እህቴ፡፡
**
@Zanyc
ይድረስ ለሞሼ😁

አልገባኝም እኔ ምንም ነገር
ሞሼ ከፍሬሾች ያለው ነገር🧐

@Zanyc
@Zanyc
ሞሼ ይህ ሙዚቃ ሰምተሃል

📚 የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ለሞሼ

ደጅ ጠናሁ ደጅ ጠናሁ ታከተኝ ፤
የውስጧን ጠይቆ ማን ባሰናበተኝ ፤

=======================
@Zanyc
@Zanyc
🖐ሰላም ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ፡

ውድ ደንበኛችን እንኳን ወደ ኢትዮ ቴሌኮም / የቴሌብር አገልግሎት በሰላም መጡ‼️

💬ይህ በ ኢትዮ ቴሌኮም አዘጋጅነት አዲሱን የቴሌብር አገልግሎት አጠቃቀም ባህል ለማበረታታት የቀረበ የ ብር የሞባይል ካርድ ስጦታ ነው‼️

❤️ወድ ደንበኛችን የሽልማቱ አሸናፊ ለመሆን ይህን መልዕክት ለ 50 ሰዎች በመላክ 50 ሰዎችን ወደ ቦቱ መጋበዝ ይጠበቅቦታል።

📊ስለ #ስጦታው ጥቅም ና አጠቃቀም አጠር ያለች መግለጫ ያንብቡ። 👇👇

➡️ ወደ ቴሌብር ቦት ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ ብቻ 50 ሰዎችን በእርሶ ግብዣ ወደ እዚህ ቴሌብር Bot ሲቀላቀሉ የ1000 ብር ሞባይል ካርድ እደሚያገኙ ያውቃሉ?

🗳 #እንዴት ነው #መጋበዝ ምንችለው?

1/ በመጀመሪያ ይህን ሊንክ በመጠቀም ቦቱን ያስጀምሩት 👉 https://hottg.com/Tele_Birr_Official_Bot?start=r0030508534

2/ በመቀጠል 🔗 የኔ መጋበዣ ሊንክ 🔗 የሚለውን MENU ይጫኑ።

3/ ለእርሶ የሚላክሎትን የራሶ መለያ 🔗ሊንክ ለሌሎች #ሼር ( #Forward ) በማድረግ መጋበዝ።

‼️ማሳሰብያ የሽልማቱ አሸናፊ ለመሆን የጋበዙት ሰው ቁጥር 50 መድረስ ግድ ይላል

የቴሌብር አሸናፊ ተሸላሚዎችን ሊንኩን በመጫን በቴሌግራም ገፃችን ይመልከቱ።👇👇 https://hottg.com/+SZaW3ts7bTxzTCtq
https://hottg.com/+SZaW3ts7bTxzTCtq
ክርስቲያን ኤሪክሰን ህይወቱ ከሞት ተርፏል !

በአሳዛኝ ሁኔታ በጨዋታው መሀል ተዝለፍልፎ የወደቀው ክርስቲያን ኤሪክሰን ህይወቱ መትረፉ እና መንቃቱ ተሰምቷል ።

የ ቤን ስፖርት ጋዜጠኛ እንዳሳወቀው " ጥሩው ዜና ለሁሉም ሰው ክርስቲያን ኤሪክሰን ህይወቱ መትረፉ ነው " ሲል ተናግሯል ።
Forwarded from ሳቅ ሜዳ Saq Meda (J balvin 💙🎶💜)
የእርዳታ ጥሪ

በእግዚአብሄር በአላህ ሼር አድርጉት ‼️😭

• እናቷ እያለቀሰችየነገረችን 😭

• በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው !

ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች

094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ
1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ለምዶብኝ ምርጫውም ላይ Both team to Score ብዬ ነው ያወጣሁት🙆‍♂
@zanyc
Posted Via @Share251
ገንዘብ የሚከፍለን አዲስ ቦት

botu ምንድነው?
የቴሌግራሞ ቦት ሲሆን ፖስቶችን ለጓደኞችዎ እዛው ቴሌገራም ላይ በማጋራት ገንዘብ መስራት ሚችሉበት ፕላትፎርም ነው

አንድ ፖስት ሼር ሳደርግ ምን ያህል አገኛለሁ?
ከቦቱ የሚያገኙት ክፍያ የሚሰላው በፖስቱ CPA(Cost Per Action) ይሆናል ይህም ማለት 1 ፖስት አጋርተው የጓደኛዎ React(ምላሽ ሲሰጥ) ሲያደርግ ከ25 ሳንቲም ጀምሮ ያገኛሉ በተጨማሪ CPA በየፖስቱ ሊለያይ ይችላል

ፖስቶችን የት የት ማጋራት እችላለሁ?
ፖስታችን በ ቴሌግራሞ ለጉዋደኞችዎ በPrivate(ግል) መልዕክት ወይም በግሩፕ ወይም በቻናል ማጋራት ይችላሉ ::

ክፍያ እንዴት ነው የሚደርሰኝ?
ከዚ ቦት ያገኙትን ገንዘብ ከ 5 ብር ጀምሮ በሞባይል ካርድ ማግኘት ይችላሉ::

ማረጋገጫ ተቀብዬ ነው የምነግራችሁ መስራቱን አትጠራጠሩ።
-----------------------------------
የቦቱ ሊንክ👇
https://hottg.com/Share251bot?start=shvhrow2az
https://hottg.com/Share251bot?start=shvhrow2az

🔹Stepu ቀላል Start ብላችሁት Share Number የሚለውን በተን መጫን ነው ከዛም My post or Invite የሚለውን በመጫን የመጣላችሁን ለሰው በመላክ Like or start ሲሉ አሪፍ ብር ታገኛላችሁ😊
Forwarded from Ahadu Tipster
HTML Embed Code:
2024/04/23 19:50:59
Back to Top