TG Telegram Group Link
Channel: ጥብዓተ አይሁዳውያን
Back to Bottom
የፈለከውን ማድረግ ትችላለህ
ምክንያቱም.......
ከንግዲህ ምንም ግድ የለኝም💔
°•.•
አንዳንድ ሰዎች መቼም ያንተ ሊሆኑ አይችሉም፣ እና አንዳንድ ጊዜ ያንን ለመገንዘብ አመታትን ይወስዳል፣ነገር ግን ትዝታቸው ለዘላለም የህይወታችን አካል ይሆናል።
🖤
:(
ለምንድን ነው ግን የረሱኝን ሰዎች መርሳት ያቃተኝ😕
💔
አንዳንድ ህመሞችን በቀላሉ በትዝታ ታክማቸዋለህ ግን አይድኑም:: በጉም ህልም ብጥስጣሽ ተስፋዎች ፈላልገህ የሮም ሀውልቶችን በሚያስንቅ ፅናት አንድ ቦታ ቆመህ ትጠብቃለህ:: ለተበደልከው ሁሉ ተስማሚ ሰበብ የሚሰጥህ ልጏም የለሽ ስሜት አለህ:: ከቁብ አለመቆጠርህን ረስተህ ፈገግ የምትልበት ፍለጋ ትማስናለህ ፤ ለህመምህ እንዲመችህ አርገህ አጋጣሚው ላይ ደንቅረህ ሀሴት ታደርጋለህ:: የምታወጣው ቃል ተቀባይ አጥቶ ካንተው ቢጋጭም ያንን ገደል-ማሚቶ አታምንም አዳማጬ ቃል አጣች ስትል ትደሰታለህ:: እምነት እየቀደድክ ተስፋህ መፍሰሱን ታውቃለህ ..... መጉደልህ ይሰማሀል ግን ምንም አታረግም:: አንዱ እንጂ ብቸኛው አለመሆንህን ታውቃለህ ግን ለአይንህ አማራጭ አትሰጠውም:: ትናደዳለህ ..... ታዝናለህ ..... ይከፋሀል ..... ከህልሞችህ ሳትደርስ ተጠልፈህ ትወድቃለህ .... አይሆነትን ትሆናለህ ኗሪ ነህና ይሄ ሁሉ ህይወትህ ነው::
በዛ ሰአት እስትፋስ ሁሉ ድምፅ ነው:: ድምፅ ሁሉ የልብ ቃል ነው:: ቃልም ግዙፍ ፀጥታ ይሆናል:: ፀጥታ ደግሞ ትልቁ መግባቢያ!
ስታፈቅር ተሰብረሀል ግን ደህና ነህ::
እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ከገነት በታች ለስው ልጀች የስጠው ስጦታ ነው!!!!

ፍቅር ስሜት ነው!!

ስሜት እብደት ነው!!

እብደት እውነት ነው !!

እውነት ልብ ውስጥ ነው።

ማፍቀር ደስ የሚል ስቃይ ነው!!

መዋደድ ትልቅ ሃብት ነው!!

እውነትኛ ፍቅር ቢተውት የማይተው ቢረሱት የማይረሳ የተዳፊነ እሳት ነው!!

በህልምና በፍቅር የማይቻል ነገር የለም።

❤️እውነትኛ ፍቅር መጀመሪያ እንጅ መጨረሻ የለውም!!❤️


እናንተም መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ የላቹም ........በ እምነት በተስፋ በፍቅር ተጣምራቹ አንዳቹ ለአንዳቹ የተፈጠራቹ ናቹ🙏💟

ከክፋ አይን ይጠብቃቹ
በጣም እወዳቹሀለው❤️
💛ከሌለን ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር ይበልጣል። "ከምንማረርባቸው ነገሮች ይልቅ..ልናመሰግንባቸው የሚገባን ብዙ መልካም ነገሮች አሉ።

❤️ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይንም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል፡ ይሁን እንጂ አዲስ ቀን ሲሰጥህ ከብዙዎች በላይ እድለኛ ነህ። ስለዚህም ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግን። በሰላም ውሎ በሰላም ማደር እጅግ ትልቅ ነገር ነው።አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ነው።

❤️አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም። አንተ ጋር የጎደለህን ሌላው ጋር ስታይ 'ሁሉ የሞላለት' መስሎህ ነው። ባወቅኸው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን፣ የራስህንም አታቃል።

💛ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን በመኖርህ ብቻ ደስታን ምርጫህ አድርግ።አዲስ ቀን እንድታይ ስለተፈቀደልህ ብቻ ለፈጣሪ ምስጋና ልታቀርብ ይገባል።

መልካም አዳር !!❤️
"መሽቶ ሲነጋ" ደሞ ነጋ ብሎ ሚያማርር ሳይሆን እሰይ ነጋ ብሎ ሚያመሰግን ልቦና ይስጥህ🙏🙏🙏🙏
የተሻለ ነገር ያለው ወደ ፊት አንጂ ወደ ኋላ አይደለም ☹️
የራስህን ሚስጥር ማውጣት ሞኝነት ሲሆን
የሰውን ሚስጥር ማውጣት ደግሞ ክህደት ነው
ለምዶበት ነው እንጂ
ጥርሴ የሚስቀው
የውስጤን መከፋት
እኔ ነኝ የማውቀው🤗
❥አንድን ሰው የምታፈቅረው
በጠንካራ ጎኑ ብቻ አይደለም
ግና በደካማ ጎኑም ጭምር ነው።

⇘ምክንያቱም......

❥ፍቅር አንዳችንን ካንዳችን ጋር
አጣምሮ ሙሉ ሰው የሚያደርገን
ብቸኛ ሀይል ስለሆነ ነው።♥️
ርዕስ፦ ለሁሉም ጊዜ አለው

የተወደድሽ እስኪ አንብበሽ ለመተግበር ሞክሪ🙏
ዛሬ እወድሻለው አፈቅርሻለው ያለሽ ሁሉ ነገ አያፈቅርሽም።
ዛሬ ያላንቺ መኖር አልችልም ያለ ው ሁሉ ነገ እንደ ተራ ነገር አርቆ ያረክስሻል።ዛሬ ልሙትልሽ እንደምንጣፍ ልነጠፍልሽ ያለሽ ሁሉ ነገ ይረሳሻል።
ዛሬ ከማንም አብልጬ እወድሻለው እሞትልሻለው ያለሽ ሁሉ ነገ የተሻለ ሲያገኝ ጥሎሽ ይሄዳል።
እባክሽ እህቴ አስቢ አንቺ ቆንጆ ነሽ። ሴትነትሽ በራሱ ልዩ ውበትሽ ነው።
ዛሬ ማይፈልግሽን ሰው እያፈቀርሽ እድሜሽን አትጨርሺ፤ ተስፋሽን በትንሹ አታጨልሚ።
አየሽ ውዷ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለው በርቺ ፍቅር በጊዜው ሲሆን ውበት አለው። ፍሬውም ያምራል። አስተውዪ የነገ ተስፋሽን እያየሽ ከጌታ ጋ በፅናት ተራመጂ።
ልብ በይ ውብ እና አስተዋይ ብልህ ነሽ። ሁሉም ነገር አለሽ። ነገ ደግሞ ከዛሬ የተሻለች ነች። ጌታን በልብሽ ይዘሽ ተጓዢ።
የዛሬ ጥንካሬሽ ለነገ ህይወትሽ አስፈላጊ ነው።
ዛሬ በማይሆንሽ ወንድ ልብሽ ከተሰበረ ነገ ላይ ተስፋ አይኖርሽም።
ተጠንተቂ አስተውዪ በማስተዋል ኑሪ። ደግሞ አሁን ባለሽበት እድሜ ብዙ ወድሻለው ሚሉ ወንዶች ሊኖሩ ይችላሉ ግን እህቴ ይህን አስቢ......
እንዳታስቀይሚአቸው በማስተዋል አስረጃቸው ብዙ ነገር በዚ እድሜ ያጋጥምሻል ግን ፈጣሪን እንጂ ሰውን ለችግርሽ ምርጫ አታድርጊ🙅‍♀🙅‍♀
🙏እባክሽ ለሌሎች እህቶችሽም አስተምሪአቸው ዘመኑ አስፈሪ ነው ከጌታ ጋ ብቻ ነው ማለፍ ምንችለው።
ያውሩብሽ ሴት ስለሆንሽ የሚወዱሽ ወንዶች አንቺን ማግኘት ካልቻሉ ያወራሉ ስምሽንም ሊያጠፉ ይችላሉ። ግን ችግሩ ሊያጠነክርሽ እንጂ ሊያላላሽ አያስፈልግም🙅‍♀ በችግሮችሽ ሁሉ ፈጣሪን እንጂ ሰውን ተስፋ አታድርጊ።
ልብ በይ የምታፈቅሪው ወንድ እንኳን ቢኖር ስለ ህይወትሽ ሁሉ አውጥተሽ አትናገሪ። ለወንድ ልጅ እራስሽን ሙሉ በሙሉ አታሳዪው። አትለማመጪው ኮራ በይበት ግን በብልሀት ምክንያቱም ወንዶች ከተለማመጥሻቸው ከኔ ሌላ የትም አትሄድም በማለት ህይወትሽን ያጨልሙብሻል።
🙏 እባክሽ ልብ በይ
መችም ብትወጂው ፍቅርሽን በልብሽ ያዢው። እራስሽን መችም እንዳታረክሺ። አንቺ ልዩ ብዙ ፈላጊ ያለሽ ግን ዛሬ ወድሻለው ከሚሉሽ ብዙ ወንዶች ሚያገባሽ የራሱ የሚያደርግሽ አንዱ ብቻ ነው።
ክብርሽን ጠብቂ የትም የትም አትርከሺ የቤተሰቦችሽንም ክብር አስጠብቂ።
ባይገርምሽ ሳይወድሽ አንደምትወጂው ካወቀ በህይወትሽ ነው ሚጫወተው።
ግን ልብ በይ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም አንዳንዶቹ ናቸው.....
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንደሰማሽኝ እንደምትቀበይኝ አምናለው። ሰላሙን እመኝልሻለው።🙏
ለሁሉም አስተምሪ እወድሻለው የኔ እህት


ለምትወጂው ሴት ወይም ወንድ ቢያንስ ለ 5 ሰው ላኪላቸው ተባረኪ።
እወድሻለው ቻው🙏
💔 ይናፍቅህ ይሆናል💔....

❤️....የሚወድህን ሰው አትራቅ፣ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደህን ሰው አትግፋ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል ....🥀
ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ በሆነ ጉዳይ ሀሳብ ላይ ስትከራከር እሺ በቃ ጥሩ ትልሀለች። አንተም ያሸነፍክ መስሎህ ደስ ይልሀል ወይም ያሳመንካት መስሎህ ዝም ትላለህ።
ነገር ግን እንደሱ አደለም እሷ እያለች ያለችው ትክክል ነኝ ግን አልተረዳህኝም አሁን አንጨቃጨቅ በቃ ይቅር ማለቷ ነው።
ብዙ ነገር ልትፈራ ትችላለህ፤ ተሰፋ ልትቆርጥ ስትል ግን ፈጣሪን አስብ፤ ፈጣሪ ማለት በሱ ላይ አምፀህ በሩን የዘጋህ ጊዜ የምትተነፍሰውን አየር በበሩ ስር የሚያስገባልህ ነው፤ ለፍርሀትህ አሳልፎ የሚሰጥህ ይመስልሀል? እንዳይመስልህ ወዳጄ!
አንድ ሰው ካቅም በላይ ሲናፍቅህ ይጨነቃል
ናፍቆት በዝቶ ሰቃይ ሲሆን ግን ያማል
💔💔💔💔💔💔💔💔
"ዛፍ ለመቁረጥ 6 ደቂቃ ብቻ ቢሰጠኝ አራቱን ደቂቃ መጥረቢያውን እየሳልኩ አጠፋዋለው" ብሎ ነበር አንድ ተማሪ።

አንተም ጊዜ ማጥፋት ያለብህ ራስህን ለመቀየር ነው እንጂ ስራው፣ ገንዘቡ፣ የፍቅር ግንኙነቱን ማሳመር ቀላል ነው። ወዳጄ መጀመሪያ አንተ በአመለካከትና በስብዕና ከፍ በል እንጂ ሌላውን መቀየር ማገዶ አይፈጅም!

የሚገርም ቀን ተመኘንላችሁ🙏
አይቶሽ ልቤ❤️ የደነገጠው
እንዳያጣሽ🥺ፍራቻ የተዋጠው🥀🤕
​​

. . . #ወይንዬ . .

👁👁አይንሽን ለጥቅሻ😉
💋ከንፈርሽን ለቅምሻ💋
🥀አየሁት በስስት🥀
❤️መንገዴን እስክስት💕♥️

❤️ውብ አርጎ ቢሰራሽ ፈጣሪ በአምሳሉ
ተወዛወዘልሽ ያየሽ ሳር ቅጠሉ፡፡
ምናልባት እግርህን እሾህ ሲወጋህ ሊያምህ ይችላል ወይ ደሞ ቢላ በከባዱ ሊቆርጥህ ይችላል ግን የልብህ ህመም ከህመም ሁሉ የበላይ ነው .....
💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀
HTML Embed Code:
2024/05/21 04:22:41
Back to Top