TG Telegram Group Link
Channel: የፍቅር ጥቅሶች 💖
Back to Bottom
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
ምን አለ🤔🤔🤔

ካልወደድካት
ካላገባሀት ብትተዋት
ቀኗን ባታኝከው😔😔
የከጀለችውን መርጣ
በግዜዋ ታግባ

ግዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ
በበለጠ ትርጉም አለው

ደግሞ አስበሀዋል??
በምታከብራት ሴት👸
ተከብሮ መኖር🤴
🥰🥰አወ🥰🥰
እሱ መታደል ነው🥰🥰
በርታልኝ❤️❤️

የወደፊት ህልምህ ከሷ ጋር መኖር እና የመጨረሻ ምርጫህ ካልሆነች ተዋት የኔ የምትለውን እድታገኝ ተዋት አትጫወትባት።
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
.        እንደኔ……        

እኔን እንደከዳህ የኔ ያልከው ይክዳህ
መመኪያዬ ያልከው ዞሮ አንተኑ ይጉዳህ
የያዝከው አይበርክት ይሁንብህ አመድ
ጉራንጉር ሸለቆ ያርገው ያንተን መንገድ
:
የሔዋን ዘር ሚባል አታግኝ ጠብቀህ
እድሜ ልክህን ኑር ሰው እንደናፈቀህ
እያልኩ አልራገም ከቀን ቀን ተግቼ
እሩቅ አልጓዝም ቂም በቀል አንግቼ

ግን… ×2
ከሰማኝ ፈጣሪ አንድ የምለው አለ
ያኑረው ልብህን ሁሌ እንደጎደለ

☆☆𝕝𝕚𝕜𝕖☆𝕔𝕠𝕞𝕞𝕖𝕟𝕥☆𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖☆
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
🌹🍃🕊...

❝የሚገርምህ ነገር ይቺ የዛሬዋ ቀን ካሁን በፊት የማናውቃት ካሁን በኋላም የማናገኛት በፈጣሪ የተሰጠችን ልዩ ቀን ናት!.. ታዲያ ይቺን ቀን ካልተጠቀምክባት ዳግመኛ አታገኛትምና ለህልምህ ጣርባት... መልካም ሰው ሆነህ አሳልፍባት!!

...መሆን የነበረብህን ለመሆን መቼም አይረፍድም ...የድርጊት ሰው ከመሆንህ በበለጠ የውሳኔ ሰው ሁን። ውሳኔህ ግልፅ ከሆነ ድርጊትህ  አድካሚ አይሆንብህም። ይህ ሲሆን ነው አለም(ዩኒቨርስ) ድርጊትህን በመደገፍ ትግበራን የምታፋጥንልህ!!❞

#RB


➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
❤️💞💕💕💓💓💘
አይኖችሽ
ለማየት ሚያሳሱ የሚያሸማቅቁ
ከርቀት እይታ ልብን የሚሰርቁ
ሰዎችን በሙሉ አጀብ የሚያስብሉ
አይኖችሽ ውብ ናቸው በጣም የተኳሉ
በሰው ሰራሽ ሳይሆን ባምላክ የተሳሉ
አይኖችሽ ውብ ናቸው አግራሞት የጫሩ
አቤት ለወደደሽ በፍቅር ለያዘሽ
እቅፍ ድግፍ አርጎ አንቺን ለወደደሽ
የፍቅር ስኬት ነሽ የንየዋ መቀረት
ወድጄሽ ነው ለካ***
የፀሀይ ብልጭታ ጮራው ተሥፈንጥቆ
የከተማው ውበት በጣም አምሮ ደምቆ
ንፁህ በሆነ አየር መንፈሴ እየረካ
ውሥጤ ሚረበሸው ወድጄሽ ነው ለካ
ስለ ተመቸኝ ብቻ
❤️💞💕💕
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
ለካ አይንህ ባያየኝም ልብህ እኔን ያያል🫀
አይንህን ጨፍነህ ልብህ ይስለኛል😌
ስዕሉን እያየህ አይንህን ካይኖቼ😇
እጆችህ ወገቤን እግርህ ላይ እግሮቼ🤗
እጅህና እጆቼ ተያይዘን ስንደንስ 💃🕺
በገላየ ቀልጠህ በገላህ ነድጄ😍
ደግሞ ከደረትህ ካንገትህ ገብቼ🫂
ልብህ ላይ ተኜቼ አንተን እስላለሁ☺️
በልብህ ትርታ የፍቅርን ዜማ😊
በፍቅር ሰመመን በርጋታ እሰማለሁ😚
ላካ ሳንተያይ እሩቅ ሆነህ ማዶ🫣
ይሄው ጉድ አረገን ልባችን ተዋዶ❤️🥹
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
የኢድ አልፈጥር በአል መጪው ረቡዕ ሚያዚያ 2 /2016 ዓ.ም ይከበራል

የኢድ አልፈጥር በአል መጪው ረቡዕ ሚያዚያ 2 /2016 ዓ.ም እንደሚከበር ተገለጸ::

ጨረቃ በዛሬው እለት በሳውዲአረቢያ ባለመታየቷ ነው በአሉ መጪው ረቡዕ ሚያዚያ 2 /2016 ዓ.ም የሚከበረው ::
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
አንዳንዴ በምትወደው ሰው መከፋትህን ማሳየት ያሳምማል..ወደድኩት እንጂ አልወለድኩት እስከምትል ድረስ ትከፋለህ..ግን በምታፈቅረው በምትወደው ሰው ላይ ተስፋ መቁረጥ መራራ ህመም ነው..እወደዋለሁ የምትለውን ሰው የእውነት የምትወደው ከሆነ በፍፁም በሱ ልትቀየም አትችልም ትተኸው ልትሄድም አቅም አይኖርህም ሙሉ ማንነትህን የፍቅር ስሜትህ ይቆጣጠረዋል...
አየህ ያ ነው ፍቅር ማለት
በፍቅር ጎዳና ተሽሎ መገኘት
በጥልቅ ውቅያኖስ ላይ ራቁት መዋኘት
ያ.ያ.ያ.ያ ነው ፍቅር ማለት...
             
#RB
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
ፍቅር ማለት በምቶደው ነፍስ ውስጥ ራስህን መግደል ነው ፍቅር ማለት ሞት ነው የሚቻልህን ያህል ጥልቅ በሆነ ሞት ውስጥ ትገባለክ  የምትሞተውም በምቶዳት ሴት ነፍስ ውስጥ ነው ዕለት ዕለት ወደ፣ ጥልቅ የነፍሷም ፣ ቦታ ትወሰዳለህ። ፍቅር፣ ወደ ምታፈቅራት ሴት    የነፍስ ቦታ የምታደርገው ዘላለማዊ ጉዞ ነው። ጉዞውም  ማቆምያ የለውም
አንዲት ሴት ስታፈቅራት በአንተ ህይወት ውስጥ  ከአንተ በላይ ዋጋ አላት። ፍቅር ማለት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የምታስቀምጥለት ከሆነ ከምታፈቅረው ሰው፣ በላይ ለራስህ ዋጋ ሰጥተሀል፣ ማለት ነው።።።።።።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
ስማኝ ወንድሜ የያዝከውን መንከባከብ ልመድ እንዲው ወንድነት ሆኖብህ ወርቅህን ትተህ መዳብ አትፈልግ።ማጣት እንዲያስተምርህ አትፍቀድ።ፍቅረኛህን ተንከባከባት።ሴቶችን ማግበስበስ አዋቂነት አይደለም ምናልባት ከምታግበሰብሳቸው 1ዋን ስላንተ ብጠይቃት ያባትህን ስም እንኳን አታውቅም።ነገር ግን ውስጥህን ምትረዳ ማንነትህን አንተነትህን ምትወድልህን ከጎን አስቀምጠህ ጊዚያዊ ደስታ አትፈልግ።
  አንቺም እህቴ ሴትነትሽን አትጠቀሚ።ሴትነትሽን አክብሪ የጊዚያዊ ደስታ ማሳለፊያ አትሁኚ።
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
ትልቅ የ ስራ እድል ገራሚ ዜና ይዘን ተመልሰናል ማንኛውንም old group እንገዛለን እንገዛለን ስንል በቤተሰብ ዋጋ ነው

2018 -> 350birr
2019 -> 300birr
2020 -> 250birr
2021->  150birr
2022 -> 100birr

member 0 ቢሆንም እንገዛለን ምን አስጨነቃቹ ድሮ ቴሌግራም group ከፍታቹሃል ማለት አሁን ሀብታም ናችሁ ማለት ነው .... ብዛት ካለው ደሞ አስተያየት ይኖረዋል ... ይሄ ጭማሪ ለትንሽ ግዜ ነው ይፍጠኑ።

ለመሸጥ @r2ebi ያናግሩኝ  inbox ።
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
ስማማ❤️

ድንገት ከደበረህ ከመሬት ተነስቶ😔
ደስታ ከነፈገህ ብቸኝነት በዝቶ😒
ስጋ ዘመድ አጣሁ በለህ አትዘንብኝ
😳
ቤተሰብ ልሁንህ ቤተሰብ ሁነኝ👩‍❤️‍👨
አንዳንዴ.....
ሲታመም ጣትም ይቆረጣል🤚
ከራቀ ዘመድም ቤተሰብ ይበልጣል 🤷‍♀
ስሜን ብቻ ጥራው አቤት እልሃለሁ 😍
ሁሌም ከ ጎንህ ነኝ እደግፈሀለሁ❤️💖
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
#ምን_ይልሻል_ልብሽ?❤️


ልጠይቅሽ እስኪ
አድምጪኝ አንድ አፍታ
ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ?

የመውደድ የማፍቀር🥰ወይስ ሀዘኔታ?
ምን ይልሻል ልብሽ እስኪ አንዴ ጠይቂው
እውን ከልብሽ ነው
ሳገኝሽ በደስታ ሁሌም የምትስቂው🤔
ውይስ ፍቅሬን አውቀሽ 💘
በኔ ይሁን እንዴ #የምትሳለቂው?😔
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
⇘የኔ ሱስ💘

እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ😍 አላውቅም
ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ
ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ
አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ  ውሸት ነው  እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም💞በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ❤️አፈቅርሻለሁ።
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ ለሴት ልጅ የውሸት ፍቅር አይሰጥም በሴት ልጅ ህይወት አይጫወትም። ከሚስቱ ወይም ከፍቅረኛው ውጪ ሌላ ሴት አይመኝም።

አባቷን የምትወድ ሴትም እንደዛው♥️
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
❤️እስኪ ጀማው አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ .....ፍቅር ነው የጠፋው ወይስ እውነተኛ አፍቃሪ ...ወይስ ፍቅር እሚባል ነገር የለም....
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
ሰላም ~ ሰላም🙋
💓መልካም መልእክት

ሁለተኛ ዙር እድል በራችሁ ላይ ቆሟል:: ደግማችሁ አትሳሳቱ - ከፍታችሁ አስገቡት::
Tapswap - #Verified የሆነ የSolana ያልተማከለ Blockchain ሳንቲም መሰብሰቢያ ጨዋታ (Token TAPS) ነው::

አዲስ በመሆኑ ምክንያት ከነብዙ ስህተቱና ድክመቱ #Notcoin Tap በማድረግ በመነሻ ዋጋው ሲሰላ ከ$2000 USD በላይ ያገኙ አሉ:: (እኔን ጨምሮ)::

ስለሆነም በዚህ Solana #TapSwap በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ መሰብሰብና ለራሳችን ሥራ መፍጠር አለብን:: ፈጽሞ ችላ አትብውሉት::
ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ታገኛላችሁ:: እናንተም ሌሎች ሰዎችን ስታስጀምሩ እዝስ መጫወቻው ላይ #ref የሚለውን በመንካትና ሊንክ #Generate በማድረግ ላኩላቸው:: ሊኝካችሁን በተለያዩ መንገዶች ለሌሎች አጋሩ:: አሁንኑ

https://hottg.com/tapswap_mirror_bot?start=r_815892887
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#ሞከርኩኝ_ላነቃሽ

አንቺ ልጅ ……
በቃላት ለመግለፅ ስሜቴን እንደሰው
አንደበቴ ዝሎ አቅም ስላነሰው

አማራጭ ፈለኩኝ ህመሜን ላስረዳሽ
በምችለው ያህል ሞከርኩኝ ላነቃሽ
ተቀኘሁኝ ቅኔ የሌለኝን ያህል
መዋሌን ማደሬን አንቺን ሳብሰለስል
ትረጂያለሽ እያልኩ የልቤን እሮሮ
ደረደርኩኝ ዘፈን ካሁኑ እስከድሮ

ግን አንቺ መች ገባሽ
የማደርገው ሁሉ አንድ የለውም ምላሽ
ነገሩ አልታወቀሽ ከቶ አልተረዳሺው
ወይ ልቤን ለመስቀል ሆን ብለሽ ያረግሺው
ብቻ አላውቅም እንጃ
ግን በኔ በርትቷል ፍቅር ሚሉት ፍርጃ



☆☆ʟɪᴋᴇ☆ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ☆sʜᴀʀᴇ☆☆
❤️በጣም ታምሪ ነበር‼️

ሰዉ ሰራሹ መልክሽ አፍጥጦ ባይወጣ
በጅንስ ታፍኖ ዳሌሽ ባይቃጣ

ጡትሽ ቤቱ ቢኖር ልታይ ባያበዛ
ፀጉርሽ ያንቺ ቢሆን ከሱቅ ባይገዛ🤗

ጊዜ ባይቀይርሽ በቃልሽ ብታድሪ
ህሊና ቢገዛሽ  በስጋሽ ባትኮሪ

የሴትነት ልኩ ቢገባሽ በልኩ
ሲጠሩሽ ባትሮጪ  በርሽን ቢያንኳኩ

አስተዋይ ብትሆኚ ምግባርሽ ቢከበር
#ሄዋኔ ልንገርሽ  በጣምም ታምሪ ነበር‼️
​​አስማሚያቸው

ልብሽ ከወደደኝ በዪኝ ወድካለው
ያው እድለኛ ነሽ መውደድ መታደል ነው።
:
:                                      
ካልወደድሺኝ ደሞ ውስጥሽ አያመንታ
ፍቅር በፍቅር እንጂ ሲሆን በይሉኝታ
ፍሬ መች ያፈራል የማታ የማታ።
:                      
:                 
እየወደድሺኝም አትደብቂኝ ከቶ
ስሜትን በማፈን ጎጆ አይቆምም ፀንቶ።
:                                       
:
ሳትወጂኝም ደሞ አትበይ ወድካለሁ
ይህንም ታውቂያለሽ ...
ማስመሰል ካረጀ ጧሪ ዘመድ የለሁ።
:                    
:               
እናም እኔ ዛሬ ላንቺው ሹክ የምልሽ
አልስማማ ብለው አፍሽና ልብሽ
ቡጢ ተጨባብጠው ከፀፀት ሳይጥሉሽ
ጎጆሽ እንዲቃና ፍቅር ተረብርቦ
ጥሪና አስማሚያቸው .....
ልብሽን ካራምባ አፍሽን ከቆቦ።
       
🌺ብዙ ወንዶች ሴት ልጅ ለትዳር ሲጠይቁ ውለታ እንደዋሉላት ያክል ያደርጋሉ።

🌹ግን አነዚን ነገሮች አስባችዋቸው ታቃላቹ ?

❤️ቤቷን ጥላ አንተ ጋር ትመጣለች
❤️ቤተሰቦቿን ላንተ ስትል ትተዋቸዋለች
❤️ላንተ ታረግዝልሃለች
❤️ልጅ ትወልድልሃለች
❤️እርግዝናዋ ሰውነቷን ይለውጠዋል
❤️ለመውለድ ስታምጥ ቃላት የማይገልፀው ህመም ይሰማታል አንዳንዴ ልትሞት ትችላለች።

🌹የወለደችልህ ልጅ እስከ ለተ ሞቷ ባንተ ይጠራል እሷ የምትከፍለው መሰዋትነት ሁሉ ላንተ ነው።

🌹ታዲያ ማ ለማ ውለታ ዋለ ነው የሚባለው ?

🌹ወዳጄ ዛሬ ለሚስትህ ና ለልጆችህ እናት የሚገባትን ክብርና ምስጋና አትነፈጋት ምክነያቱም ሴት መሆን ቀላል አይደለምና።
ሴትነት በራሱ ፈተና ነው ።
🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺
HTML Embed Code:
2024/04/25 04:02:39
Back to Top